ነፃ አስተያየት
• ከመታሰሬ ከአንድ ወር በፊት እንደምታሰር አውቅ ነበር • ህዝቡ ራሱ በመረጣቸው መሪዎች መተዳደር ይፈልጋል • ኦህዴድንና ግለሰብ አመራሮችን ለይቶ ማየት ያስፈልጋል የኦፌኮ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበርና በቅርቡ ክሳቸው ተቋርጦ ከእስር ከተለቀቁ ፖለቲከኞች አንዱ የሆኑት አቶ በቀለ ገርባ ስለ እስራቸው ጉዳይ፣…
Read 4175 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--ቀድሞ ነገር ኢ-ፍትሐዊ ሥርዓት መገንባትን ምን አመጣው? ኢህአዴግ አመራሩን/አባሉን ለኢ-ፍትሐዊ ሥርዓት ግንባታበሚደረገው ትግል መስዋዕትነት እንዲከፍል መጠየቁና አዎንታዊ ምላሽ መጠበቁ ምን ይባላል? ሰው ፍትህ ለቸገረው ይታገላል፤ ለተጨቆነ ይታገላል፤ አድልዎን ለማጥፋት ይታገላል፤ እኩልነትን ለማረጋገጥና ችጋርን ለማጥፋት ይታገላል። እንዴት ሰው ፍትሐዊ ያልሆነ ሥርዓት…
Read 4680 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“--በመፍትሔ ረገድ ገዢው ፓርቲ የሚያስቀምጠው ‹‹የጥልቅ ተሐድሶ እንቅስቃሴን›› ሲሆን፤ ተቃዋሚዎች ግን የኢህአዴግ የጥልቅ ተሐድሶ እንቅስቃሴ ለውጥ አ ያመጣም ይላሉ፡፡ በ እነሱ በኩል እንደ መ ፍትሔ የሚነሳው ‹‹የብሔራዊ እርቅ›› እና ‹‹የሽግግር መንግስት ምሥረታ›› ነው፡፡ ገዢው ፓርቲም በተቃዋሚዎች የሚሰነዘሩትን እነዚህን መፍትሔዎች አይቀበላቸውም፡፡--”…
Read 3975 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በቅርቡ በመንግስት ውሳኔ ከእስር ከተለቀቁ የሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት አንዱ የሆኑት የኮሚቴው ህዝብ ግንኙነት የነበሩት ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በሙስሊም መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ እንቅስቃሴዎች፣ ከመንግስት ጋር ስለተደረጉ ውይይቶች፣ ስለ እስርጊዜያቸው፣ ስለ ኢትዮጵያ ታሪክ እንዲሁም ስለ ወደፊት ዕቅዳቸው ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…
Read 5039 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ኢትዮጵያ ሁሉም የኔ ናት የሚላት፣ የሁሉም አገር መሆን አለባት የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ መደበኛ የእስር ጊዜውን ጨርሶ ሊወጣ አንድ ወር ከ18 ቀናት ሲቀሩት ባለፈው ሰኞ የካቲት 26 ቀን 2010 ዓ.ም ከእስር ተለቋል፡፡ ለእስር ስላበቃው ጉዳይ፣ስለ ማረሚያ…
Read 1838 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለ 5 ዓመታት ተቋርጦ ቆይቷል የሕንፃ ግንባታው ለአምስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው የርእሰ አድባራት ወገዳማት አኵስም ጽዮን ማርያም ቤተ መዘክር ግንባታ ለማስጀመር፣ የ160 ሚሊዮን ብር አዲስ ውል ተፈረመ፡፡ጨረታውን በአዲስ መልክ በማውጣት፣ ባለፈው የካቲት 12 ቀን የግንባታ ኮሚቴው ዋና ሰብሳቢ ብፁዕ አቡነ…
Read 1884 times
Published in
ነፃ አስተያየት