ነፃ አስተያየት
የበዕውቀቱ መፅሀፍ በግማሽ ቀን ውስጥ ሀያ ሺህ ኮፒ በመሸጥ የመጀመሪያው መፅሀፍ ሆኗል። የመጀመሪያ የሆነው በዚህ ብቻ አይደለም፤ገበያ ላይ ሳይቀርብ፣ ሳይነበብ በፊት የመፅሀፍ ሪቪው የተሰራለት የመጀመሪያው መፅሀፍም ይመስለኛል። (የመጀመሪያው … የምትለዋን ቃል መጠቀም እንደምናበዛ ለመተቸት በዕውቀቱ የፃፋትን ቀልድ አንብቤያለሁ … ‘ለቤተሰቤ…
Read 5707 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የዛሬ አራት መቶ ዓመት፣ ወጣቱ ተማሪ መፈላሰፍ ጀመረ ግን፣ የዘርዓያዕቆብ (ወርቄ) ፍልስፍና፣ ለዛሬም ያገለግላል። • ጭፍን እምነትን ሳይሆን፤ እውነትንና አእምሮን የሚያከብር፤• መስዋዕትነትን ሳይሆን፣ ትጋትንና ሃብት ማፍራትን የሚያደንቅ፤• ዘረኝነትን ሳይሆን፣ የግል ማንነትንና ብቃትን የሚያወድስ ፈላስፋ በየጊዜው የሚፈጠሩ ውዝግቦችን ተመልከቱ። ከየአቅጣጫው የሚዥጎደጎዱ…
Read 6805 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ክፍል 2መንግስት የዲሞክራሲ ምህዳሩን በማስፋት መልካም አስተዳደርን ለምን አላረጋገጠም? አሁን ያሉት በርካታ ፓርቲዎች የሃያኛውና ሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ቅይጥ አስተሳሰብ ያላቸው ናቸው። የ1960ዎቹ ትውልድ፤ “እኔ ያልኩት ካልሆነ ሌላው ውድቅ ነው” የሚለው አስተሳሰብ በትጥቅ ጊዜ በነበረው ሁኔታ የድርጅቶች የመጥፋት አጋጣሚ በነበረበት…
Read 3255 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በውቄ “መጣሁ” “መጣሁ” ሲለን ሰነባብቶ “ከአሜን ባሻገር”ን እያስነበበን ነው…፡፡ ባጋጣሚ መጽሐፉ አዲሳባ በተለቀቀበት ወቅት ክፍለሃገር ነበርሁ፤ ካዲሳባ እንደየርቀቶቻቸው መጽሐፍቶች ዘግይተው የሚደርሱላቸው የክልል ከተሞች ልክ እንደ በረሃ ውሃ በጉጉት ሲጠበቅ እንደነበር አስተውያለሁ፤ ከጎንደር ባሕርዳር ስደርስም፣ ከጎንደር አንድ ቀን ፈጥኖ የደረሳት ባሕር…
Read 5889 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አብዮታዊ ዲሞክራሲና ነጭ ካፒታሊዝምየማህበራዊ ሳይንስ ምሁራንና የፖለቲካ ሰዎች እንደሚተነትኑት፤ አብዮታዊ ዲሞክራሲና ነጭ ካፒታሊዝም አብረው የሚሄዱ አይደሉም፤ እዚህ ጋር ልብ ልንለው የሚገባው ነገር ቀደም ሲል የተጠቀሱት ሁሉም አይነት የካፒታሊዝም ስርዓት አይነቶች በመሰረታዊነት የግለሰብ መብትን ያስቀደመ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት በቅድመ ሁኔታነት የሚጠይቁ መሆኑን…
Read 9104 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በአመት 82ሺ ኢትዮጵያውያን የመን ገብተዋል። 11ሺ ያህሉ ሴቶች ናቸው።20ሺ የመናዊያን በጦርነት ወደ ጂቡቲ፣ ሶማሊያና ኢትዮጵያ ተሰደዋል። ለሥራ ወደ አረብ አገራት መጓዝ የተከለከለው፣ ጉዳት ይደርስባቸዋል በሚል ነበር። በእርግጥም በየጊዜው፣ ለአደጋ የሚጋለጡ ስደተኛ ኢትዮጵያውያን ጥቂት አይደሉም። ነገር ግን፣ እገዳው፣ በጎ ውጤት አላስገኘም።…
Read 1220 times
Published in
ነፃ አስተያየት