ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
1. የደግ መንግስት ክፋቱ፣ በአንድ እጅ ድጎማ እየሰጠ በሌላ እጅ አገር ማራቆቱ ነው። ወጪው እየበዛ ብርዱ እየተቆለለ፣ መላ የሌለው አጣብቂኝ ውስጥ ይገባል። እንደ ድጎማው ጦሱም ለብዙዎች ይደርሳል። 2. ሳሊ ሃፊዝ፣ የቤሩት ነዋሪ ናት። በዚህ ሳምንት ረቡዕ እለት ባንክ ሄደች። በሽጉጥ…
Rate this item
(3 votes)
በቅርብ ርቀት ከሰማናቸው ዜናዎች እንነሳ፡፡ መንግሥት የተናጥል የተኩስ አቁም ስምምነት አደረገ፡፡ የሰላም ድርድር ሊጀመር ነው - ያለምንም ቅድመ ሁኔታ፡፡ በምስጢርም ተነጋገሩ - የሚሉትን ጭምጭምታዎችና ዜናዎችን ስንሰማ ከነበረበት እንዴት ወሬው ዘሎ ጦርነት ውስጥ ተገባ ወደሚል እንደተለወጠ ፍጥነቱ ይገርማል፡፡ በዚህ መንግሥት የተናጥል…
Rate this item
(2 votes)
የቀን አቆጣጠር ስርዓት ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረው ከ3000 ዓመት በፊት እንደሆነ የታሪክ ተመራማሪዎች ይገልጻሉ። የሙዚቃ መሳሪያዎች ታሪክም፤ የዚያኑ ያህል ረዥም ነው። “ምን አገናኛቸው?” እንል ይሆናል እንጂ፤ የቀን አቆጣጠርና የሙዚቃ ታሪክ አብረው ያልገነኑበት የሥልጣኔ ዘመን ወይም የስልጣኔ አገር የለም።“ዳዊት በበገና፣ እዝራ በመስንቆ”…
Rate this item
(3 votes)
ለጥበበኞች ሁሉ የቸገረ የሕልም ምስጢር ለወጣቱ ሊቅ ለዳንኤል ብቻ እንደተገለጠለት ትረካው ይነግረናል። “በሌሊት፣ ለዳንኤል፣ በራዕይ ተገለጠለት። ዳንኤልም፣ የሰማይን አምላክ አመሰገነ። እንዲህም አለ።”… በማለት ትረካው ይቀጥላል።ጥበብና ኀይል የእርሱ ነውና፤የእግዚሔር ስም፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይባረክ።ጊዜንና ወቅትን ይለውጣል፤ነገሥታትን በዙፋን ያስቀምጣል፤ደግሞም ያወርዳቸዋል።ጥበብን ለጠቢባን፤ዕውቀትንም ለሚያስተውሉ…
Rate this item
(1 Vote)
 “--በቤተሰብ የመተካካቱ ጉዳይ ጊዜ ያለፈበት ሥርዓት ቢመስልም፣ ሀገሮቹ ግን አንፃራዊ እርጋታ ይታይባቸዋል። በሰላም ወጥቶ የሚገባ፣ ማን መራው ማን፣ ግድ ላይሰጠው ይችላል። ዲሞክራሲ የሚባለውም ሁሉም ቦታ ሲሰራ አልታየም።--” ባለፈው ሳምንት የዩጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ልጅ፣ ሜጀር ጄኔራል ሙሆዚ ካይኔሩጋባ፣ አዲስ አበባ…
Rate this item
(1 Vote)
በአይሁድ፣ በክርስትናና፣ በእስልምና ሃይማኖቶች ዘንድ የሚታመንበት ነው - የዮሴፍ ትረካ። ሃይማኖታዊው ትረካ እንደሚገልፅልን ከሆነ፣ ዮሴፍ (የሱፍ)፣ የመጀመሪያው የትንበያና የሕልም ጌታ ነው።ከዮሴፍ በፊት፣ “ሕልም አልነበረም” ለማለት አይደለም። ነበረ። እንዲያውም፣ በዮሴፍ ቅድመ አያት፣ ማትም በአብርሃም ዘመን ላይ ነው፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በሃይማኖታዊው ጽሑፍ…