ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 · የዶ/ር ዐቢይ ቀናነት መሬት ላይ እንዳይወርድ በርካታ እንቅፋቶች አሉ · አቶ ማሙሸት የተመሰረቱባቸውን አስገራሚ ክሶች ይዘረዝራሉ · ለ8 ወር ፍርድ ቤት ሳልቀርብ፣ በግፍ ታስሬ ቆይቻለሁ ይላሉ · ለአገራዊ ቀውሱ መፍትሄው የሽግግር መንግስት ማቋቋም ነው አቶ ማሙሸት አማረ በመኢአድ ጉዳይ…
Rate this item
(4 votes)
• በግንቦት 7 ጣልቃ ገብነት ነው ፓርቲያችን ፈርሷል እየተባለ ያለው • ሚዲያዎች ኢዴፓ ፈርሷል የሚለውን ማረም አለባቸው፤አልፈረሰም • የሸር ፖለቲካን ለአዲሱ ትውልድ ማውረስ የለብንም የኢዴፓ መስራችና የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ልደቱ አያሌው “ኢዴፓ አልፈረሰም” ይላሉ፡፡ መገናኛ ብዙኃንም ሳያጣሩ “ኢዴፓ ፈርሷል” እያሉ…
Rate this item
(5 votes)
“--ሃሳቡን በመግለፁ፣ ጋዜጣ በማሳተሙ መንግስት ያሰረው ሁሉ፣ ሃሳብን የመግለፅ መብት የሚያከብር፣ ከአፋኙ መንግስት የሚሻል ነው ማለት አይደለም፡፡ በኢትዮጵያ ፕሬስ ውስጥ በአምደኝነት በተሳተፍኩባቸው ዘመናት፣ ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት አፋኙ ህወሃት መራሹ መንግስት ብቻ እንዳልሆነ በደንብ ተረድቻለሁ፡፡--” ሃገራችን ለረዥም ዘመናት በተፈራራቂ አምባገነኖች…
Rate this item
(6 votes)
“--የጠባብ ብሔርተኝነት ትግል አስደሳች ነገር ባይሆንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአማራ ሕዝብ የሚጠሩ ፓርቲዎች ብቅ ብቅ አሉ፡፡ አገራችን ከገጠማት ክፉ የፖለቲካ ደዌና የአማራ ህዝብ ከደረሰበት ጉስቁልና አንጻር እርምጃው ትክክለኛ አይደለም ለማለት አያስደፍርም፡፡--” ዶ/ር ሁሴን አዳል መሐመድ “ከዕንቁላልና ዶሮ ማን ቀድሞ ተፈጠረ?”…
Rate this item
(1 Vote)
“አንድ ብር ለአንድ ወገን” በማለት በህዝብ መዋጮ፣ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ግቢ ውስጥ የተገነባው የልብ ህክምና ማዕከል ሥራ ከጀመረ አስር አመት እየሞላው ነው፡፡ ይህ የልብ ማዕከል በለጋሽ አገራት እርዳታ ለበርካታ የልብ ታማሚዎች እርዳታ ሲሰጥ ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ዛሬ በፋይናንስ እጥረት ሳቢያ…
Rate this item
(2 votes)
ኢህአዴግ የአራቱ ክልል ገዥ ፓርቲዎች፣ የጋራ ድርጅት መሆኑ የሚጠፋው ሰው ይኖራል ብዬ አላስብም፡፡ ሕወሓት ኢህአዴግ፣ እያልን ስንጽፍ የነበርን ሰዎች፣ ኢሕአዴግ ጠፍቶን ሳይሆን ኢሕአዴግ የሚባለው ድርጅት በራሱ ነፍስ የሌለውና በሕወሓት ደምና አጥንት የሚንቀሳቀስ መሆኑን ስለምናምን ነው፡፡ በሌላ አገላለጽ፣ የሕወሓትን የበላይነት አስረግጦ…