ነፃ አስተያየት
• አሁን የሚያስፈልገን የአስቸኳይ ጊዜ አንድነትና ፍቅር ነው • ማረሚያ ቤት መታረሚያ ቦታ እንጂ መሰቃያ መሆን የለበትም • የጋዜጠኝነት ሙያ እዚህ የደረሰው በጋዜጠኛው ብርታት ነው • የሽብርን አስከፊነት እኛ ኢትዮጵያውያን አሳምረን እናውቀዋለን ከሰሞኑ ከእስር ከተፈቱት ግለሰቦች መካከል አንዱ የሆነው ጋዜጠኛ…
Read 2788 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሣለኝ በመስከረም ወር 2003 ዓ.ም ነበር በ47 ዓመት ዕድሜያቸው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነትና በውጪ ጉዳይ ሚኒስትርነት ማዕረግ ወደ ከፍተኛው ሥልጣን የመጡት፡፡ ይህም በገዥው ፓርቲ አመራሮች ዘንድ ተግባራዊ ለማድረግ የታሰበው የመተካካት ስትራቴጂ አንዱ ክፍል ነበር። የአገሪቱ ከፍተኛ ሥልጣን በእጃቸው…
Read 3743 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ አለመሻሻል የአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ መሻሻል ከማሳየት ይልቅ የበለጠ እየተበላሸ መጥቷል፡፡ የዚህ ምክንያት ደግሞ ለረጅም ጊዜ ችግሮች ተገቢውንና ቀጣይነት ያለው መልስ ያለማግኘታቸው ያመጣው ድምር ውጤት ነው፡፡ ማህበረሰቡ በተለያየ መንገድ ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ነበሩት፡፡ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎችም አሉት፡፡ ለነዚህ ጥያቄዎች ደግሞ…
Read 5011 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Sunday, 18 February 2018 00:00
“እውነተኛ፣ ትክክለኛና ቅጥ ያለው ሃሳብ ይዣለሁ” ብሎ የሚናገር የጠፋበት ዘመን!
Written by ዮሃንስ ሰ.
• ውጤቱስ? እንኳንና ፓርቲንና መ ንግስትን መምራት ይቅርና፣… በ እግርኳስ ፌ ደሬሽንም መተራመስ! • የቀጣዩ ጠቅላይ ሚኒስትር ቀዳሚ ትኩረት ሊሆኑ የሚገቡ 3 ዋና ዋና ጉዳዮች! • አሁን፣… “የሃሳብ ብዝሃነት፣ ውይይት፣ የሃሳብ ፍጭት”… ራሳቸውን የቻሉ ግቦች ሆነዋል! • “ግጭት፣ መጥፎም ጥሩም…
Read 2029 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ አለመሻሻል የአገሪቱ የፖለቲካ ሁኔታ መሻሻል ከማሳየት ይልቅ የበለጠ እየተበላሸ መጥቷል፡፡ የዚህ ምክንያት ደግሞ ለረጅም ጊዜ ችግሮች ተገቢውንና ቀጣይነት ያለው መልስ ያለማግኘታቸው ያመጣው ድምር ውጤት ነው፡፡ ማህበረሰቡ በተለያየ መንገድ ፖለቲካዊ ጥያቄዎች ነበሩት፡፡ ኢኮኖሚያዊ ጥያቄዎችም አሉት፡፡ ለነዚህ ጥያቄዎች ደግሞ…
Read 2267 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• ላለፉት 40 ዓመታት ያየነው አብዮተኛ ትውልድ፣ ፍላጐቱ ካፒታሊዝም ነው • ወጣቱ ክፍል ከኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጐን ለጐን ነፃነት ይፈልጋል • የእስረኞቹ መፈታት ትልቅ ትርጉም ያለው አዎንታዊ እርምጃ ነው • መንግሥት ችግር ውስጥ የሚገባው ፖለቲካና ህግን እያምታታ ነው ታዋቂው የህግ ባለሙያ…
Read 2077 times
Published in
ነፃ አስተያየት