ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
“ምርጫዎች ቀን ቆጥረው ይመጣሉ፤ ውጤቱን እንዲለውጡ ግን አንፈልግም” ሶሻሊስቶች ለህዝብ ጥቅም በሚል ሰበብ በሥልጣን ላይ ለመቆየት የሚሹት በዲሞክራሲያዊ መንገድ አይደለም፡፡ በዚህም ሳቢያ ፍትሃዊ ምርጫ ማድረግ አይዋጥላቸውም፡፡ ተፈጥሯዊ ባህርያቸውም አይደለም፡፡ የእነሱ ዝነኛ ብሂል “የትም ፍጪው [ስልጣኑን] አምጭው” የሚል ነው፡፡ ከጊዜ ወደ…
Rate this item
(4 votes)
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ የተከበሩ አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይ ስብሃት) በሳምንታዊው አዲስ አድማስ ጋዜጣ የሚያዝያ 12 ቀን 2005 ዓ.ም እትም ላይ የሰጡት ቃለ ምልልስ ነው፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር፣ እንዲሁም የፓርላማ አባል በነበርኩበት ወቅት ከበርካታ የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር የመገናኘት…
Rate this item
(2 votes)
1 የአቶ መለስ ዜናዊ ምትክ መሆናቸውን ለማስመስከር የሞከሩበት ነው ግዙፎቹ እቅዶች (ለምሳሌ የባቡር ፕሮጀክት) መጓተታቸውንና የገንዘብ ችግርን በሚመለከት፣ እንዲሁም በቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ ሰዎች ዙሪያ ትችት አዘል ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። ጠ/ሚ ኃይለማርያም ለፓርላማው የሰጡት ምላሽ፣ የአቶ መለስን ዘዴ የተከተለ ነው - “መንግስት ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ወቅቱ ሀገር አቀፍ የወረዳና የቀበሌ ምርጫ የተካሄደበትና አዲስ አስተዳደር የሚዋቀርበት ምዕራፍ ላይ እንገኛለን፡፡ ታዲያ እየተሠናበተ ያለው “የኩማ ካቢኔ” ባለፉት አምስት ዓመታት ምን ስኬቶችን አስመዘገበ፤ በየትኞቹ ስራዎችስ ወደ ኋላ ቀረ ብሎ መፈተሽ ለመጭው አስተዳደር ትምህርት ከመስጠቱ ባሻገር፤ ትኩረት ሊሠጣቸው የሚገቡ ዘርፎችን…
Rate this item
(10 votes)
ተቃዋሚዎች የፖለቲካ ፓርቲነት ባህሪም፣ ይዘትም፣ ቅርፅም የላቸውም አስመራ ያለው ፀሃይ የጠለቀችበት ጠንቀኛ መንግስት ነው ከመለስ በኋላ ህወሓት ተቀባይነት አጥቷል የሚባለው ስህተት ነው የህወኃት መስራች እንዲሁም በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ አለማቀፍ የሠላምና ልማት ኢንስቲቲዩት ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቦይ ስብሃት ነጋ የአዲስ አድማስ…
Rate this item
(0 votes)
ከ1994 እስከ 1999ዓ.ም የነበረው ኢህአዴግ፣ ካፒታሊዝም የህልውና ጉዳይ ሆኖበት የቢዝነስ መሰናክሎችን አስወግዷል ከ2000 እስከ 2005 ዓ.ም ያለው ኢህአዴግ፣ ሶሻሊዝም የእምነት ጉዳይ ሆኖበት በርካታ መሰናክሎችን በዘመቻ ተክሏል ባለፉት አስር አመታት በኢህአዴግ ላይ ካየናቸው ሁለት ተቃራኒ ባህርያት ጋር የሚመሳሰል በአንድ ሰው እውነተኛ…