Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Monday, 10 September 2012 13:43

የፕሬስ ወዳጆች!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
በአንዳንድ የዲሞክራሲ መብቶች በተጠበቀባቸውና ህጎች ለሁሉም እኩል በሚተገበሩባቸው ሀገሮች ከታዋቂ ጋዜጠኞች ጋር መነጋገርና ቃለ - ምልልስ ማካሄድ ለአንድ መሪም ሆነ ፖለቲከኛ እንደመታደል ይቆጠራል ይባላል፡፡መሪዎችና ፖለቲከኞች ጋዜጠኞችን ይፈልጓቸዋል፡ሁሉም ነገር ህግና ስርአቱን ጠብቆ ይከናወናል፡፡ ባለስልጣኖችም የስልጣኑን የገደቡን ልክ፣ ጋዜጠኛውም የጨዋታው ሜዳ የት…
Rate this item
(3 votes)
“በመልካም ስራው ሲታወስ ይኖራል” እንዳትሉ። ከሞተ በኋላ ታሪኩ ቢነገር መቼ ይሰማና! “ስምና ስራ ከመቃብር በላይ ነው” እንዳትሉ። ከሞተ በኋላ አድናቆትና ክብር ምን ሊረባው! “ድንቅ ስኬታቸው ዘላለማዊ ናቸው” አትበሉ። ከሞት በኋላ ምንም ነገር ትርጉም የለውም! ጀግኖች፤ በህይወት እያሉ ነው በመልካም ስራና…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ አበባ የ7ሺ ኮንዶምኒዬም ቤቶች እጣ የወጣው ከሁለት ሳምንት በፊት ነው። እጣው እንደወጣ፤ ወዲያውኑ ዝርዝር መረጃውን የመስተዳድሩ ዌብሳይት ላይ መጫን ይቻል ነበር - ሁሉም ሰው በኢንተርኔት እንዲያየው። መረጃውንና የስም ዝርዝሩን ዌብ ሳይት ላይ መጫን የአምስት ደቂቃ ስራ ነው። በእርግጥ የቴሌ…
Rate this item
(1 Vote)
የማክስ ዌበር ክላሲካል ሊደር ሺፕ ቲዎሪ(1947) የመሪዎችን ሚና አስመልክቶ የተናገሩት ጥቅስ ለጽሁፌ መነሻ ምክንያት ሆኖኛል፡፡ እንደ ማክስ ዌበር እምነት መሪዎች በማንኛውም ጉዳይ ላይ ብቸኛ ሚና እንዲጫወቱ የሚያደርጋቸው ተጓዳኝ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ፣ ሙያዊ ተቋማትና የሕዝቦች ሚና የቀጨጨ ሲሆን አሊያም ተቋማቱ ጨርሶ በማይኖሩበትና…
Rate this item
(1 Vote)
ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት የቀሩት የ2004 ዓ.ም በአስከፊነቱ ራሱን በታሪክ መዝገብ ውስጥ ለማስመዝገብ በቅቷል፡፡ ዘንድሮ አመት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ተመልሶ ባልመጣ ከሚባሉት አስከፊ፣ አስቸጋሪና ፈታኝ አመታት አንዱ ነው፡፡ አመቱ ልክ እንደ ልክፍተኛና እኩይ ምቀኛ፣ ክፉአይኑን የጣለው በሀገሪቱ ምርጥ ሰዎች ላይ ነው፡፡ …
Rate this item
(1 Vote)
የአቶ መለስን መታመም ሲሰሙ ምን አሉ? የመታመማቸው ወሬ በተደጋጋሚ በሚሰማበት ጊዜ የዜናውን እውነትነት ለማረጋገጥ በርካታ ሙከራዎችን አድርጌያለሁ፡፡ከዛ በኋላም የዓለም አቀፍ ብዙሃን መገናኛን ጨምሮ የተለያዩ የዜና ምንጮች የጠቅላይ ሚኒስትሩ መታመም እውነት መሆኑን በሚያረጋግጡበት ጊዜ በተለይ የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ በሚደረግበት ወቅት የሌሎች…