ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
የህዳሴ ግድብ አሳሳቢ ውዝግብንና የ“ቢግ ብራዘር” መናኛ ቅሌትን እኩል ያስተናገድንበት ሳምንት 1 ከስደተኛ ኢትዮጵያውያን የሚላክልንን ዶላር እንፈልገዋለን፤ ግን ስደትን በጭፍን እናወግዛለን። 2 መብት ላለመንካት ለወራት ምርመራ እንደተካሄደ በተነገረ ማግስት, ስለ“ቶርቸር” ሰምተናል። 3 የተቃውሞ ሰልፍ በሰላም ተጀምሮ መጠናቀቁን ካየን በኋላ፣ በጠላትነት…
Rate this item
(3 votes)
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ፓርላማ ውስጥ የመነቃቃት ስሜት መፈጠሩን የሚናገሩ አስተያየት ሰጪዎች፤ የምክር ቤቱ አባላት በተለየ ሁኔታ መንቀሳቀስ እንደ ጀመሩ ይገልፃሉ፡፡ በፊት አንድ የሚኒስቴር መ/ቤት ያቀረበውን ሪፖርት አዳምጠው “የሚበረታታ ነው”፣ “መልካም ጅምር ነው” የመሳሰሉ አስተያየቶች ሰጥተው ይሸኙ ነበር ይላሉ - ታዛቢዎች፡፡…
Rate this item
(6 votes)
“ለአንድ ዲፓርትመንት ብለን የዩኒቨርሲቲውን ካሌንደር አንቀይርም” የዲፓርትመንቱ ኃላፊዎች በአዳማ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ምህንድስና የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች የወጣውን የፈተና ፕሮግራም በመቃወም ረቡዕ ጠዋት በዩኒቨርሲቲው ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡ ተማሪዎቹ “መንግሥት በመደበልን ጊዜና በጀት የመማር መብታችን ይከበር” “There is no exam without education”…
Rate this item
(3 votes)
እዚህ ፍትህ ካጣን ወደ ዓለምአቀፉ ፍ/ቤት እንሄዳለን 20ሺ ሰው ሲፈናቀል አላውቅም ማለት ተቀባይነት የለውም በቅርቡ የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) እና ሠማያዊ ፓርቲ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአማራ ተወላጆች ላይ የደረሠውን መፈናቀል አስመልክቶ ድርጊቱን በፈፀሙት የመንግስት ባለስልጣናት እና ተቋማት ላይ ክስ…
Rate this item
(1 Vote)
ወንጀልን ለመከላከል በሚታጠቁት መሳሪያ የግድያ ወንጀል የሚፈፅሙ የፖሊስ አባላት በርካታ መሆናቸውንና በአዲስ አበባ ብቻ ባለፉት ሰባት አመታት ከእስር በላይ በፖሊስ አባላት የተፈፀሙ ግድያዎች እንዳሉ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ፖሊስ በበኩሉ፣ አብዛኞቹ የፖሊስ አባላት ህግ ለማስከበር፣ ወንጀልን ለመከላከልና ፍትህን ለማስፈፀም ጠንክረው የሚሰሩ መሆናቸውን…
Rate this item
(7 votes)
የሰሞኑ የከተማችን አብይ አጀንዳ የገቢዎችና የጉምሩክ ባለስልጣን ዋና ሃላፊዎችና ትላልቅ ባለሃብቶች በሙስና ተጠርጥረው መያዛቸው ነው፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ሰላም ገረመው የፌደራል ሥነ ምግባር እና ፀረ - ሙስና ኮሚሽን፣ የስነምግባር ትምህርት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ከሆኑት አቶ ብርሃኑ አሰፋ ጋር በወቅታዊ የሙስና ጉዳዮች…