Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ባህል ላይ አንዳች የተለወጠ ነገር፤ ኢኮኖሚው ላይ አንዳች የተጣመመ ነገር አለ በአንድ አመት፤ ሩብ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ወደ የመን እና ወደ ሳውዲ የመንግስት አቋም - (በመግለጫ) - ኢኮኖሚው አድጓል፤ ድህነት ቀንሷል የብዙ ዜጎች አቋም - (በስደት) - የኑሮ ውድነት ብሶበታል፤ ድህነት…
Rate this item
(0 votes)
አንድም “አብዮታዊ ልሁን” ይላል፤ ሁለትም “ዲሞክራሲያዊ ልሁን” ይላል። አብዮታዊው - ተቃዋሚዎችን ያስፈራራል፤ የሊዝ ህግ ያውጃል፤ “አንድ ለአምስት” ያደራጃል። ዲሞክራሲያዊው ለተቃዋሚ ብር ያካፍላል፤ መሬት ለኢንቨስተር ይሰጣል፤ ማህበራት ነፃ ይሁኑ ይላል የኢህአዴግ ነገር እንቆቅልሽ እየሆነ ለብዙዎች አስቸጋሪ የሚሆነው፤ ለካ አለምክንያት አይደለም። ግራ…
Rate this item
(0 votes)
የመንግስት ቁርጠኝነት ምን ያህል ነው? ከጥቂት ወራት በፊት በሀገራችን ዋነኛ የመነጋገሪያ ርዕስ በመሆን የፖለቲካ መድረኩን የተቆጣጠረው አብይ ጉዳይ ሽብርተኝነትና የሽብርተኝነት አደጋ ነበር፡፡ በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ፤ የመንግስታቸውን የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለፓርላማው ባቀረቡበት ወቅት፣ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄ…
Rate this item
(1 Vote)
በባሉን ለመብረር ቀጠሮ ስለነበረን ሁላችንም መንገደኞች ከጧቱ 12 ሰዓት በፊት ጃንሜዳ ደርሰን እየተጠባበቅን ነው፡፡ ጉዞውን የሚያመቻቹ ሌሎች ሰዎችም ነበሩ፡፡ አንድ ድንኳን ለመትከልና ለመንቀል የሚያስፈልገውን የሰው ኃይልና ያለውን ጫጫታ አንባቢ ያውቀዋል፡፡ ለንጽጽር ያህል 30 ሜ ቁመትና 20 ሜ ስፋት ያለውን ባሉን…
Rate this item
(50 votes)
አርባ አመት አጭር ጊዜ ባይሆን፤ ስብሃት ገብረእግዚአብሄር፤ ከ”ትኩሳት” በኋላ ረዥም ልብወለድ ባይፅፍ አይገርመኝም። ተጨማሪ ድርሰት ለመፃፍ ያልፈለገው ወይም ያልቻለው፤ በትኩሳት ምክንያት ይመስለኛል። ድርሰቱን እንደአጀማመሩ ከ80 ገፆች በላይ አልዘለቀለትም። ወዳልተለመዱ የወሲብ ትእይንቶች ተንሸራተተ።(የዛሬው ፅሁፍ አንዱ ነጥብ፤ “የድርሰቱ ውጥን በጅምር ቀርቷል” የሚለውን…
Rate this item
(2 votes)
የስብሃት የስነምግባር ሃሳቦች፤ እንደ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ናቸው። ስብሃት፤ በሶሻሊዝም ሃሳቦች ያምናል። ግን አብዮተኛ” አይደለም። ጀግኖችን ይወዳል። ግን ጀግንነትን የሚወልዱ ሃሳቦች የሉትም። “ባህላዊ” የስነምግባር ሃሳቦችን ይቀበላል። ግን “ነውር” ይፅፋል። ስብሃት ገብረእግዚአብሄር፤ እጅግ የሚያስቆጭ ደራሲ እንደሆነ ይሰማኛል። ያን ያህል አቅም የሌለው “ተራ…