ነፃ አስተያየት
በታሪክ የምናውቃቸው ሊዮ-ሻዎ-ቼ እና ማኦ ወዳጅ ሆነው ከርመው፣ እስከ መጋደል ደረሱ። ቼ እና ካስትሮ ግን እንደተከባበሩ እንደተዋደዱ ተለያዩ።…በታሪክ ሳይሆን በምናባችን ቼ እንዲህ ብሎ ያስል፡- በዚህ በኩል ቀድመው ለሕዝባቸው የታገሉና ታግለው፣ አሸንፈው በኋላ “ቀኝ-ኋላ ዙር!” ብለው እርስ በርስ የተፋጠጡ አሉ። በዚህ…
Read 2567 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ብዙ ጊዜ የምጽፋቸው መጣጥፎች ፖለቲካ ቀመስ ናቸው፡፡ የሰው ልጅ ህይወት ግን ፖለቲካ ብቻ አይደለም፡፡ በአንድ ጉዳይ ላይ ደጋግሞ መጻፍ ራሱ ይሰለቻል፡፡ መሰልቸቱ ብቻ ሳይሆን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ ጉዳዮቻችን ጭምር ሊጻፍባቸው እንደሚገባ አምናለሁ፡፡ ከዚህ ሌላ በባህሪዬ በአንድ ጉዳይ ላይ መቸከል አልወድም፡፡…
Read 1795 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ይላል። ያለ መንግሥት ሞግዚትነት፣ ውለን ማደር የምንችል አይመስለውም። አዎ፣ ሕግና ሥርዓትን የሚያስከብር መንግሥት ከሌለ፣ በሰላም ወጥቶ መግባት አይኖርም። ከትክክለኛ የስራ ድርሻው በተጨማሪ፣ “ምንም አይቅርብኝ” ወደ ማለት ካልሄደ፣ አገር “አማን” ይሆናል። ችግሩ፣ በዚህ የማይረካ ፖለቲከኛ ሞልቷል። “ሁለ-ገብ”፣ “ሁሉን-ቻይ” መሆን ያለበት ይመስለዋል።…
Read 10885 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እኛ ኢትዮጵያውያን መቼም ትንሽ እርግማን ብጤ ሳይኖርብን አይቀርም፡፡ ጡር ሳንሰራ አይቀርም፡፡ መስቃ ሳንፈጽም አይቀርም፡፡ ያ ካልሆነ በትንሽ በትልቁ መጨቃጨቅን፣ በየእለቱ መነታረክን፣ አጀንዳ እየፈበረክን እሰጥ አገባ ውስጥ መግባትን የእለት ከእለት ስራችን አናደርገውም ነበር፡፡ ሰሞኑንም ብዙ የመነታረኪያ አጀንዳዎች ተለቀውልናል፡፡ አንዷን ወስጄ የዚህ…
Read 2312 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“አሁን እሺ ምን ይዤ ነው ወደ ቤት የምመለሰው?” በጣም ደስ የሚል ቀን ነበር፡፡ ስሜቱ አሁንም አብሮኝ አለ፡፡ ሀዋሳ ምክኒያት እየፈጠረች በሰበብ ባስባቡ የምትፈነጥዝ ከተማ ብትሆንም፣ የዚያ ቀን ድባብ ግን ልዩ ነው፡፡ ማን የቀረ አለ? የምዕራቡ ዓለም የጨርቃ ጨርቅ ባለ ሀብቶች…
Read 11415 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• አንዱ ሲበረታ፣ ሌላው ያንሰራራል። አንዱ ሲታወክ፣ ሌላው ይታመማል። ትንሽ የሰከነ አእምሮና የተረጋጋ ኑሮ፣ ትንሽ የአገር ጸጥታና የእፎይታ አየር፣… አይናፍቃችሁም?ትንሽ እርጋታ፣ እንደገና ተመልሶ ያረጋጋል። አገር በሰላም ከሰነበተና እፎይታ ካገኘ፣ ለዜጎች የኑሮ ተስፋ ይሆናል። የተስፋ ጭላንጭል ይፈጠራል። በዋጋ ንረት የተባባሰውን የኑሮ…
Read 8234 times
Published in
ነፃ አስተያየት