ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
በ1987 ዓ.ም በጸደቀው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ̄̄̄−መንግስት ላይ ከሚሰነዘሩት አበይት ትችቶች፤ እንደውም ዋነኛው ማለት ይቻላል፣ ክልሎች የተዋቀሩበት መንገድ ነው። የፌደራል ስርዐትን በሚከተሉ ሀገራት፣ ስልጣንን ለማከፋፈልና በአግባቡም ለማስተዳደር ይረዳ ዘንድ የተለያየ ስያሜን እየሰጡ (እንደ ክፍለ−ሀገር፣ ክልል፣ ኔሽን(ብሔር) እና የመሳሰሉትን) በፌደራል…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት ‹‹የኦቦ ለማ፣ የኦሮሞ ህዝብና የኦሮሞ ልሂቃን ንቃት›› በሚል ርዕስ አንድ ጽሁፍ ማቅረቤ ይታወሳል፡፡ በዛ ጽሑፍ ስለ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት መዘመሩ መልካምና ሊበረታታ የሚገባው መሆኑን ጠቅሼ፣ የታሪኩን ሌላኛውን ገፅታ (The other side of the story) በዚህኛው ሳምንት እንደምመለስበት ቃል ገብቼ…
Rate this item
(0 votes)
 • ህወሓት የበላይ ለመሆን አዲስ ሀሳብና አቅም የለውም • የህዝቡ ችግር የእርስ በእርስ ግንኙነት ሳይሆን የዲሞክራሲ ነው • ከኢትዮጵያ አንድነት ይልቅ ልዩነት ከሚገባው በላይ ተሰብኳል የአረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት ፓርቲ ም/ሊቀ መንበር አቶ ጎይቶም ፀጋዬን፣ በወቅታዊ የፖለቲካ ችግሮች፣ በብሔርተኮር ግጭቶች…
Rate this item
(2 votes)
(ውጥረት--ስጋት---ፍርሃት---አለመተማመን) • ዝም ብለን “ኢትዮጵያ የቃል ኪዳን ሀገር ነች” ማለቱ አያዋጣም • የፖለቲካ አስተዳደር ምልክቶች፣ግንብ ሆነው ሊያራርቁን አይገባም • አሁን እየታየ ያለው የብሄር ግጭት አዝማሚያ እጅግ አሳሳቢ ነው • ብሔርተኝነቱ በሁሉም አቅጣጫ ፈሩን እየለቀቀ ነው ከሰሞኑ በአገሪቱ የተለያዩ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች…
Rate this item
(0 votes)
 “--የኦሮሞ ህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ፣ የቁመቱን ያህል ጃኬት ማግኘት ነው፡፡ ለሱ ቁመት የሚሆን ጃኬት ማግኘት ነው ጥያቄው፡፡ የስልጣን፣ በሀብት የመጠቀም፣ መብቱ ተከብሮለት የመኖር ጥያቄ ነው፤ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ፡፡ የኦሮሞ ህዝብ ከእነዚህ ጥያቄዎች ባለፈ፣ ልገንጠል ብሎ ጠይቆ አያውቅም፡፡ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ብለዋል፤ ግን…
Rate this item
(1 Vote)
ኦቦ ለማ መገርሳ ባለፈው ሳምንት በኦሮሚያ ውስጥ በመንግስት ወታደሮች ለተገደሉ ዜጎች የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀዋል፡፡ የክልሉ መስተዳደር የወታደርን ጣልቃ ገብነት እንዳልጠየቀና ግድያውን የፈፀሙ አካላትም ለህግ እንደሚቀርቡ ተናግረዋል፡፡ የኦቦ ለማ ንግግሮች፤ የኢህአዴግን የበርካታ ዓመታት፣ አካሄድና አቋም ለምናውቅ ሰዎች፣በእጅጉ አስገራሚ እየሆነ ነው፡፡ ሰውየው…