Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
የአቶ መለስን መታመም ሲሰሙ ምን አሉ? የመታመማቸው ወሬ በተደጋጋሚ በሚሰማበት ጊዜ የዜናውን እውነትነት ለማረጋገጥ በርካታ ሙከራዎችን አድርጌያለሁ፡፡ከዛ በኋላም የዓለም አቀፍ ብዙሃን መገናኛን ጨምሮ የተለያዩ የዜና ምንጮች የጠቅላይ ሚኒስትሩ መታመም እውነት መሆኑን በሚያረጋግጡበት ጊዜ በተለይ የአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ በሚደረግበት ወቅት የሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
ጠ/ሚ መለስ በሃያ አመታቸው ነው በረሃ የገቡት። በ1967 ዓ.ም ህወሃትን የመሰረቱ አባላትና መሪዎች እንደሚናገሩት፤ በቀጣዩ አመት በ1968 ዓ.ም የድርጅቱ ፖለቲካዊ መዋቅር ሲቀረፅ የአቶ መለስ ድርሻ ከፍተኛ ነበር። እነዚያ ሁለት አመታት፤ ድርጅቱ ህልውናውን ለመጠበቅና ለማስተዋወቅ፤ የድርጅት መመሪያዎችንና አላማዎችን በስርዓት ለማዘጋጀት የተፍጨረጨረባቸው…
Rate this item
(1 Vote)
ስልጡን ፖለቲካ ባልሰፈነባቸው እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ኋላቀር አገራት ውስጥ፤ “የስልጣን ሽግግር” ራሱን የቻለ ከባድ ስራ ነው። በስልጣኔ ደህና በተራመዱት የአሜሪካና የአውሮፓ አገራትማ፤ በየአራት አመቱ መሪዎች ይለዋወጣሉ፤ ፓርቲዎች ይፈራረቃሉ። “ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር” የተለመደ የዘወትር ስራ ነው (ከፖለቲካ ነፃነትና ከምርጫ ጋር እግረመንገድ…
Rate this item
(1 Vote)
“ፍትህ” ጋዜጣ እንዴት ተመሰረተ? ጋዜጣው በ2000 ዓ.ም መጋቢት ወር ላይ ነው የተመሠረተው፡፡ በወቅቱ የነፃው ፕሬስ ጉዞ ላይ የራሱን አሻራ ያሳርፋል በሚል ነው አመሰራረቱ፡፡ ምክንያቱም ከምርጫ 97 በኋላ በርካታ ጋዜጦች ላይ መንግስት በወሰደው እርምጃ የፍርሃት ድባብ ሠፍኖ ነበር፡፡ ያንን ድባብ ለመግፈፍ…
Rate this item
(1 Vote)
በሌቦችና በሌብነት ላይ የሚያተኩረውን ይሄን ፅሁፍ ያዘጋጀሁት የሚመለከታቸውን ወገኖች አነጋግሬ ሲሆን ዓላማውም አንባቢያን ራሳቸውን ከሌቦች እንዲጠብቁ መረጃዎችን ማቀበል ነው፡፡የመርካቶ ሌቦች በተለያዩ የአዘራረፍ ስልቶች የተካኑ ናቸው፡ አንድ ሌባ ከሌላው ሌባ በተግባር፣ በብልጠትና በስታይል እንደሚለየው ሁሉ ስያሜያቸውም እንዲሁ ይለያያል፡፡ ሿሿ፣ አስቀያሽ፣ አስማጭ…
Saturday, 28 July 2012 10:20

ከአቦይ ጋር ጥቂት ቆይታ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሃሳብ ልዩነት ያለ ነው፡፡ ልዩነቱን መድረክ ላይ አምጥቶ ለማሸነፍ መሞከር ትክክለኛ አካሄድ ነው፡፡ ከዛ ውጪ ሞትን መመኘት ከሰውነት እንዴት እንደራቀ የሚያሳይ የወረደ አመለካከት ነው፡፡ የጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊን ጤንነት አስመልክቶ እርስዎ ለአሜሪካን ድምፅ በሰጡት ቃለምልልስ ጠቅላይ ሚ/ሩ ህክምናቸውን ጨርሰው በቅርቡ…