Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
“8ኛው የዱባይ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል” ሰሞኑን በዱባይ እየተካሄደ ሲሆን ከሆሊውድና ከቦሊውድ በርካታ የፊልም ባለሙያዎችን እንደሳበ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡ ፌስቲቫሉ ሰሞኑን የተጀመረው በቶም ክሩዝ “ሚሽን ኢምፖሲብል ዘ ገስት” የተሰኘ አዲስ ፊልም ምረቃ ሲሆን ቶም ክሩዝ በፊልሙ በዱባይ ከተማ የሚገኘውንና የዓለማችን ግዙፍ ህንፃ…
Rate this item
(0 votes)
እውን ወንዶች የቤተሰብ እቅድ አገልግሎቱ ላይ ሙሉ ተሳትፎ ያደርጋሉን? ይህ ጥያቄ የብዙዎች ሲሆን ለመልሱ የተለያዩ ሰዎችን አነጋግረናል፡ ሰዎቹ አንድ ወንድና የተቀሩት ሴቶች ናቸው፡ ስለወንዶች ተሳትፎ ሴቶችን ማነጋገር ለምን አስፈለገ? የሚሉ አንባቢዎች ሊኖሩ ይችላሉ ፡፡ ሴቶቹ የቤተሰብ እቅድ አገልግሎቱን ሲጠቀሙ ምንም…
Rate this item
(0 votes)
ኢህአዴግ ለአመታት የተጠናወተውን ይህን አጓጉል ልማድ የምንተቸው በጥላቻ አሊያም በቅናትና በምቀኝነት ተነሳስተን ሳይሆን ቀደም ብለን በጠቀስነው ምክንያት የተነሳ ብቻ ነው፡፡ በእርግጥም ኢህአዴግ ከደርግ ጋር የያዘውን ድርቅ ያለና አሳዛኝ ፉክክር ላስተዋለ ድርጊቱ አስገራሚም አሳዛኝም መሆኑን በቀላሉ መገንዘብ ይቻለዋል፡፡ ኢህአዴግ የመንግስትነት ስልጣን…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ ደራሲያን ዓላውቅ ያሉት የህገመንግስቱን አንቀፆች ወይስ የልማታዊ መንግስቱን ፖሊሲዎች? የደራሲ ዳንኤል ወርቁ “ጥናት” አግባብነትና የማጠቃለያው አንድምታ … ፈር መያዣ - ባለፈው ሣምንት “የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ወቅታዊ ሁኔታ ከኢ ፌዲሪ ህገመንግስት አኳያ” በሚለው በደራሲ ዳንኤል ወርቁ ጥናታዊ ጽሑፍ ዙሪያ መወያየታችን…
Rate this item
(0 votes)
የህገመንግስቱ አንዱ ብቃቱ፣ በህገመንግስታዊ ጥናቶችም ላይ ጥያቄ እንዲነሳ መብት መስጠቱ…ከህገመንግስቱ ጐልቶ የሚወጣው ውበቱ፣ ለሚጠሉት ደራሲዎች የፈቀደው ነፃነቱ…የደራሲ ዳንኤል ወርቁ ምልከታና የደራሲያን የህገመንግስት እውቀት ምንና ምን!? ፈር መያዣ ከሣምንት በፊት፣ “የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለሙያ ማህበራት፣ ለሚዲያና ሥነ - ጥበብ ባለሙያዎች…
Rate this item
(1 Vote)
ሞኝ የተከለውን ብልህ አይነቅለውም፤ ይባላል፡፡ ግብረ ሠዶማዊነት ለአህጉር አፍሪቃም ሆነ ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ አፀያፊ ውርደትና አስከፊ ማኅበራዊ ዝቅጠት ነው፡፡ የሰብአዊ ተፈጥሮን ሚዛን ማዛባትና አጉራ ዘለልነት ብቻ ሳይሆን የከበሩ የማኅበራዊ እሴቶች መሠረትን የሚያዋርድ እና የሚንድ አዘቅት ነው፡፡ ሰብአዊ የሰውነት ተፈጥሮን የሚያጐሳቁልና የሚያዛባ…