Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Saturday, 03 December 2011 08:06

ለራሳችን እንወቅበት፤ እንንቃ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት የስደትን ጉዳይ አንስተን እንደተነጋገርነው በተለያዩ የውጭ ሀገራት ተሠደው በስራ ላይ ከተሠማሩ ዜጐቻቸው በቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ገቢ በማግኘት ቻይናን፣ ሜክሲኮን፣ ህንድንና ፊሊፒንስን የሚወዳደር ሀገር እስካሁን አልተገኘም፡፡ እነዚህ ሀገራት ከፍተኛ መጠን ያለው ገቢ በየአመቱ የሚያገኙት እንዲሁ በአቦ ሠጡኝ ሳይሆን ወደ…
Rate this item
(0 votes)
ዋናው ችግር፤ ፓርቲዎች በሃሳብ መለያየታቸው ሳይሆን በሃሳብ መስማማታቸው ነውድሮ፤ “ኢህአዴግ የሻእቢያ ቅጥረኛ ነው” - ተቃዋሚ ፓርቲዎች።ዛሬ፤ “ተቃዋሚዎች የሻእቢያ ተላላኪ ናቸው” - ኢህአዴግ።በኢኮኖሚውም ሆነ በፖለቲካው፤ ባለፉት አምስት አመታት እየተንሰራፋና ስር እየሰደደ በመጣው የመንግስት ቁጥጥር ሳቢያ ስጋት ያደረበት ሰው፤ “የኢህአዴግንና የቻይና ኮሙኒስት…
Rate this item
(0 votes)
ከአገራችን እድሜ ጠገብ ባህላዊ ዘፈኖች አንዱ እንዲህ የሚል ግጥም አለው፡- ካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ፣ ቢጭኑት አህያ ቢጋልቡት ፈረስ፡፡ ከአገሩ ወጥቶ በሰው ሀገር በስደት የሚኖርን ሠው፤ ፈተናና እንግልት ያለ ብዙ ማብራሪያ በቀላሉ የሚያስረዳ ስንኝ ነው፡፡ የሠው ልጆች በልጅነትም ሆነ በአዋቂነት ዘመናቸው…
Saturday, 26 November 2011 08:10

4ኛው የአረቦች አምባገነን ወደቀ

Written by
Rate this item
(0 votes)
አስራ አንደኛ ወሩን የያዘው የአረቦች አብዮት፤ ረቡእ እለት የየመኑን አብዱላህ ሳላህ ከስልጣን እንዲወርዱ በማስገደድ ቀጥሏል። የመንን ለ33 አመታት የገዙት አብዱላህ ሳላህ፤ በነሳውዲ አረቢያ አደራዳሪነት፤ ስምምነት ተፈራርመው ከስልጣን ቢወርዱም፤ ብዙዎቹ የየመን ወጣቶች በዚህ እርካታ አልተሰማቸውም። የተፈረመውን ስምምነት፤ ጨርሶ አልወደዱትም። በስምምነቱ መሰረት፤…
Rate this item
(0 votes)
አቶ ልደቱም በ”መድሎት” መጽሐፋቸው ፍልስፍናውን በአፅንኦት ተችተውታል …- ፍልስፍናው፣ ጥቂት ለማይባሉት አባላቱም የእግር እሣት የሆነባቸው ይመስላል … “ፍልስፍና” ስል፣ የብዙ አሠራሮች መርህ ማለቴ ነው፤ ወይም ለአፈፃፀም ጣጣችን ማስኬጃ የሚሆን ከብዙ የኑሮ ልምዶች በብልሃት ተጨምቆ የሚወጣ “የአኗኗር መመሪያ” በሚል መረዳት ይቻላል፡…
Rate this item
(1 Vote)
የሌሎች ሀገራትን ተመክሮዎች በፍጥነት በመኮረጅና በዚያኑ ያህል ፍጥነትም ወደ ተግባር በመቀየር ላለፉት ሃያ አመታት ሀገራችንን የመራት የኢህአዴግ መንግስት የምርጥ ሪከርድ ባለቤት ነው፡፡ ኢህአዴግ ከሌሎች ሀገራት ተመክሮዎችን መኮረጁ በራሱ ምንም ክፋት የለውም፡፡ ችግሩን ግን ሁሌም የሚኮርጅው ክፉ ክፉዎቹን ብቻ እየመረጠ ነው፡፡…