Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
ለፊዚክስ ትምህርት ጠርቶ ሃይማኖትን መስበክ ግን፤ ተገቢ አይደለም። ተማሪዎቹኮ የተለያየ ሃይማኖትን የሚከተሉ ናቸው። ፊዚክስ ለማስተማር ቃል ገብቼላቸው ፍቃደኛ ከሆኑልኝ በኋላ፤ ክፍል ውስጥ አስገብቼ የራሴን ሃይማኖት መስበክ ብጀምር፤ ቃል እንደማፍረስና እንደማጭበርበር አይቆጠርም? ህገወጥ መሆን አለመሆኑን እንርሳው። ግን፤ ቢያንስ ቢያንስ የስነምግባር ጉድለት…
Saturday, 30 June 2012 12:01

አማኝ የሌለበት ፕላኔት ይፈልጉ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የተከበሩት ኢትዮጵያዊ ዓለሙ ከድር፤ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ሰኔ 9/2004 ዓ.ም “ፈጣሪ ያዳላል? ያልተፈለገ ጥያቄ” በሚል ርዕስ በነፃ አስተያየት ዓምድ ስር የፃፉት ፅሁፍ የተሣሣተ ግንዛቤ የያዘ መልዕክት ሆኖ አግኝቼዋለሁ፡፡ ስለሆነም እርስዎ በክፋት (ከጥላቻ) ሳይሆን ከየዋህነትና ከሞኝነት ተነሳስተው የፃፉት ነው ብዬ…
Saturday, 30 June 2012 11:58

ያላስፈላጊ ቁጭት!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ብዕሬን እንዳነሣ ያደረገኝ ሰኔ 9 ቀን 2004 ዓ.ም በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ በነፃ አስተያየት አምዱ፣ “ፈጣሪ ያዳላል እንዴ?” በሚል ርዕስ ከዓለሙ ከድር የተፃፈው ጽሑፍ ነው፡፡ ጸሐፊው “እግዚአብሔር ይመስገን” ወይም “አላህ ይክበር” ወይም “በጌታ ኢየሱስ ኃይል” የሚል እምነታዊ ቃል እንደማይወጣቸው ብገነዘብም…
Saturday, 30 June 2012 12:06

“ቀጣይ ዕጣ ፋንታችን መታገል ነው”

Written by
Rate this item
(0 votes)
በዓመቱ መግቢያ ላይ መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም በሽብርተኝነት ተጠርጥረው በመያዝ ክስ በተመሰረተባቸው በእነ አንዷለም አራጌ ላይ ሰሙኑን ፍርድ ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ ማስተላለፉን ተከትሎ የ”አንድነት” አመራሮች ከትናንት በስቲያ በፅ/ቤታቸው ለጋዜጠኞች የሰጡትን መግለጫና ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡትን መልሶች እንደሚከተለው አቅርበነዋል፡፡ ስለ ፍ/ቤት…
Rate this item
(0 votes)
ከእግር ኳስ እስከ ኦሎምፒክ፤ ከ”ግራጁዌሽን እስከ “ምርጥ አርቲስት” በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ፤ እዚህም እዚያም ሃይማኖትን አለቦታው ማስገባት፤ አሁን አሁን የተለመደ ፈሊጥ ሆኗል። በእርግጥ የአንዳንዶቹ ሲታይ፤ በቀላሉ የማይሽር አመል ይመስላል። አንዳንዶቹ ግን፤ እንደ አዋቂነት ሳይቆጥሩት አይቀሩም። እንዲያው ስታስቡት፤ በትያትር ጥበብ አሪፍ አርቲስት…
Rate this item
(0 votes)
ጥቁር ሰው ጠይም ቢሆንስ? ይሁና! ይህ ፅሁፍ “ቴዲ አፍሮ የዘመኑ ጥቁር ሰው” በሚል ርእስ ባቀረብኩት ፅሁፍ ላይ ባለፈው ሳምንት አቶ አለሙ “ጥቁር ሰው ጠይም ቢሆን ጀግንነቱ ይጠፋል” ብለው ያቀረቡትን የመልስ አስተያየት መሰረት ያደረገ ነው፡፡ ፀሀፊው ጥሩ አድማጭ ናቸው፡፡ በአንድ መጣጥፍ…