ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የዚህ ዓምድ ትኩረት ሥነ-ጥበብ፡ በዋነኝነትም የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ ነው። በተለይም ዘመንኛው (Contemporary) የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ ላይ አጽንኦት በመስጠት ወቅታዊና በመታየት ላ ይ ያሉ ትርዒቶችን ይዳስሳል፡ ገለጻ ያቀርባል፡ ያትታል፡ ይመረምራል፡ ሂስ ያቀርባል። ግለሰቡን ሳይሆን ስራውን በመተቸት የሂስ ባሕልን ለማዳበር ይጥራል፡፡ የዓምደኛውን እይታ መሬት…
Rate this item
(3 votes)
አዳም ተፈጠረ እንጂ አልተወለደም ብላችሁ የምታምኑ ሁላችሁ እንደምን ናችሁ፡፡ እኔ ደህና ነኝ … ካለናንተ ሀሳብና ናፍቆት በስተቀር እንዳልላችሁ … እኔ እናንተን አላውቃችሁም፡፡ “አዳም ተፈጠረ እንጂ አልተወለደም” …የሚለው ሀሳባችሁ በጥቅል ይገልፃችኋል ብዬ ልገምትና በዚህ እምነታችሁ መሰረት፣ ትውውቃችንን ላፋፍመው፡፡ ያልተፈተነ ትውውቅ በኋላ…
Rate this item
(15 votes)
ይህ ጽሑፍ የ‹‹አረናው” አብርሃ ደስታ÷ በተከታታይ በማህበራዊ ድረ,ገፅ ላይ ላሰፈረው ሃሳብ የተሰጠ የግል አስተያየትና የሃሳብ ሙግት ነው፡፡እኔና አብርሃ ደስታ÷ የህወሓት መንግስት በካቴና ሳያወዳጀን በፊት ትውውቃችን በሩቁ ነበር፡፡ ህወሓት ኢህአዴግ ሊያፈርስ አስቦ ሲገፋን ግን በወህኒ ቤት መካከል ሰራንና የልብ ወዳጅ ለመሆን…
Rate this item
(17 votes)
ጥንታውያን የአብነት ሊቃውንት፤ ‹ሕመም አንድም ለትምህርት፤ አንድም ለሞት ነው› ይላሉ። መታመሙን ላወቀ፣ መድኃኒቱን ለፈለገ፣ መድኃኒቱንም በትክክል ለወሰደ፣ ወስዶም ለዳነ ሰው ሕመም ለትምህርት ይሆነዋል፡፡ ሦስት ነገር ይማርበታልና፡፡ አንድም ዳግመኛ እንዳይዘው ጥንቃቄን፣ አንድም ቢይዘው ሊተርፍ የሚችልበትን መፍትሔ፣ አንድም ደግሞ ለሌላው የሚመክረው ልምድን…
Rate this item
(0 votes)
3 ማህበሮች፣ በ210 ቢስክሌቶች ሥራ ጀምረዋልየአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ፤ በቅርቡ የብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት በመዲናዋ ሶስት ቦታዎች ላይ አስጀምሯል፡፡ ለብስክሌቶቹ በ22 ሚሊዮን ብር መንገድ ተገንብቶላቸዋል - በከተማዋ ሦስት የተለያዩ ቦታዎች፡፡ መንግስት እስካሁን 210 ያህል ብስክሌቶችን ከቻይና በመግዛት፣አስር አስር ሆነው በአነስተኛና…
Rate this item
(3 votes)
ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ፣ እ.ኤ.አ ከ1998 እስከ 2002 ድረስ የነበረውን የፓርላማ የሥራ ዘመኔን በሰኔ ወር 2002 እንደጨረስኩ፣ ከነበርኩበት ፓርቲ (ከኢዴፓ) በራሴ ፍላጎት ለቀቅኩ፡፡ ከዚያ ወዲህ የየትኛውም ፓርቲ አባልም ደጋፊም አይደለሁም፡፡ አገር ውስጥ በሚገኝ አንድ የግል ኩባንያ እየሰራሁ የግል ህይወቴን እየኖርኩ…