ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
“ይኼ የመስኖ ውሃ ከመምጣቱ በፊት ዝናብ ጠብቀን ነበር የምናርሰው። ስለዚህ ቤተሰብ ለማስተዳደር ብዙ እንቸገር ነበር፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት የማደርገው ባጣና ግራ ቢገባኝ ከአካባቢው ጠፍቼ ልሰደድ ነበር፡፡፡ አክሽን ኤድና-ፓዴት የመስኖ ውሃ አምጥተው ከስደት አዳኑኝ” ያለችው ዙሪያሽ መኮንን ናት፡፡ በአንኮበር ወረዳ የእንዶዴ…
Rate this item
(6 votes)
ከሁለት ሣምንት በፊት ከአንድ ወዳጄ ጋር ቀጠሮ ነበረኝ፡፡ ለወትሮው የቀጠሮ ሰዓት መሸራረፍ የማይወደው ወዳጄ፣ በ “የሀበሻ ቀጠሮ” ልማድ ላይ አዘውትሮ ጣቱን የሚቀስረው ባልንጀራዬ ከተቀጣጠርንበት ቦታ በሰዓቱ መድረስ አልቻለም፡፡ በርግጥ እኔም አሥር ደቂቃ አሣልፌ ነበር ከቦታው የደረስኩት፡፡ በቀጠሮ ሰዓት የማያወላዳው ባልንጀራዬ…
Rate this item
(8 votes)
“ሰው ለማገልገል መፈጠር መታደል ነው”ራስዎን ያስተዋውቁ … ስሜ ጌታቸው ተድላ ይባላል፡፡ አሁን የምኖረው አዲስ አበባ ውስጥ ነው፡፡ ትምህርቴ በእርሻ ኢኮኖሚክስና በገጠር ልማት ሲሆን የመጨረሻው ማዕረጌ PHD ነው፡፡ በዓለም ዙሪያ ብዙ አገሮች ላይ ሰርቻለሁ፡፡ ጡረታ ስወጣ አገሬ ላይ መጥቼ መፃፍ የጀመርኩ…
Rate this item
(7 votes)
አያታችን የአፄ ምኒልክን፣ አባታችን የአፄ ኃይለስላሴን ዘውድ ሰርተዋልወንድሜን ሙያውን ጀርመን አገር ያስተማሩት ንጉሱ ናቸውየአክሱምና ላሊበላ መስቀሎችን ዲዛይን አሻሽሎ የሰራው አባቴ ነውወላጆቻቸው የአንኮበር ተወላጆች ናቸው። አባታቸው ከአንኮበር ጀምሮ በአዲስ አበባ ቤተመንግሥትም የወርቅና ብር ጌጣጌጦች ባለሙያ ነበሩ፡፡ ከታላቅ ወንድማቸው ጋር በመሆን የአባታቸውን…
Rate this item
(9 votes)
ስመ ገናናው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ አፄ ምኒልክ፤ ባለፈው ሳምንት 100ኛ የሙት ዓመታቸው ተከብሮላቸዋል፡፡ ኢትዮጵያ ወደ 20ኛው ክፍለዘመን እንድትሻገር ፈሩን በመቅደድ ዘላለም ታሪክ የሚያስታውሳቸው ንጉሥ ናቸው። ሳህለ ማርያም በሚለው ክርስትና ስማቸው የሚታወቁት አፄ ምኒልክ፤ ኢትዮጵያን ለ24 ዓመታት በንጉሠ ነገሥትነት ያስተዳደሩ…
Rate this item
(7 votes)
ትውልድ በሠልፍ እንደሚያልፍ ሠራዊት ነው። ልዩነቱ ሠልፈኛው በየራሱ ተራ ጥሎት የሚሄደው ነገር ለሚቀጥለው ትውልድ የሚኖረው ፋይዳ ወይም የሚያቆየው ጥፋት ነው፡፡ ትናንት ስለ ዛሬው ትውልድ በየመስኩ መሥዋዕትነት የከፈሉ እንዳሉ ሁሉ መራራ ሥር ያቆዩ፣ ትውልዳቸውንና ቀጣዩን ትውልድ በጥቅም የሸጡ ወይም ከዚያ አልፈው…