ህብረተሰብ
ወደቅሁ፤ ተጋጋጥኩ፤ ግን ተሳካልኝ ስምህ ትርጉም ያለው ይመስላል--- ስወለድ አፈጣጠሬ የሚያስደንቅ ስለነበረ ፈቃዱ ዘገዬ አሉኝ፡፡ “እሱ እንደፈቀደ፣ እንደፈጠረው የሚያደርገውን ያድርገው” ለማለት ይመስለኛል፡፡ ታምሩ የሚለው ግን የቆሎ ት/ቤት እያለሁ የወጣልኝ ስም ነው፡፡ ይሄም ተመሳሳይ ትርጉም አለው፡፡ አፈጣጠሬ የሚያስደንቅ ስትል--- ሁለቱም እግሮቼ…
Read 7427 times
Published in
ህብረተሰብ
አስገራሚ ሠርግ በ50ኛው ዓመት የአፍሪካ ህብረት ክብረ - በዓል ጉያበወርሃ ግንቦት፤ በ24ኛው ቀን፤ በ2005 ዓ.ም፤ አምስት ኪሎ ድህረ ምረቃ አዳራሽ የተፈፀመ የሰርግ ገጠመኝ ነበር የጽሑፌ መነሻ፡፡ ከዚያ በፊት ግን በቀጥታ ወደ “ገደለው” ሳንዘልቅ መግቢያ ነገር እናብጅ፡፡ ሠርግ የደስታውን ያህል ጣጣው…
Read 7556 times
Published in
ህብረተሰብ
ይህች ጽሑፍ በአንድ ወቅት በአንድ የመንግስት መስሪያ ቤት አብሮኝ ይሰራ ስለነበር ናሆም የተባለ ወንደ ላጤና ስለሰራተኛው ገበያነሽ (ጋቢ) የምንጨዋወትባት አሪፍ ወግ ናት፤ ዘና በሉ… ቅድመ - ወግ ናሆም እድሜው በሃያዎቹ አጋማሽ የሚገኝ ምርጥ ልጅ ነው፤ በቃ ሙድ የገባው፣ የአራዳ ልጅ…
Read 8140 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 01 June 2013 13:33
የአፍሪካ ኅብረት (አንድነት ድርጅት) ምሥረታ የዓይን እማኝ የነበሩት ፊታውራሪ ምን ይላሉ?
Written by መንግሥቱ አበበ
እንግዶች በመሳፍንትና በመኳንንት ቤቶች አርፈዋል ሁፌት ቧኜ አውሮፕላን ስለማይወዱ በመርከብና በባቡር ነበር የመጡት የኋላ ማርሽ አስገብተን ወደ ዛሬ 51 ዓመት እንጓዝ፡፡ ብዙዎቹ የአፍሪካ አገራት ከቅኝ አገዛዝ ነፃ የወጡበት ጊዜ ነበር፡፡ ነፃ ያልወጡም አገራት ነበሩ፡፡ አፍሪካ ተባብራ ችግሮቿን እንድትፈታ፣ ነፃነቷንም እንድታስከብርና…
Read 5072 times
Published in
ህብረተሰብ
‘ሰማይ አይታረስ፣ ንጉስ አይከሰስ’ በሚተረትባት፣ ‘እናውቃለን፣ ብንናገር እናልቃለን’ በሚል የሹማምንትን በደል እያወቁ ዝምታን የመረጡ ብዙዎች በሚኖሩባት አገር ከሰሞኑ አዲስ ነገር ተሰማ፡፡ የሚፈሩ ባለስልጣናት፣ ሹማምንትና ባለጠጐች ተከሰሱ፡፡ ይሄን ተከትሎም “…ብንናገር እናልቃለን’ በሚል ስጋት የውስጣቸውን በውስጣቸው ይዘው ሲብሰለሰሉ የኖሩ ብዙዎች ‘ጥቆማ’ ለመስጠት…
Read 2903 times
Published in
ህብረተሰብ
ጋዜጠኝነትን ለማበረታታት የተዘጋጀ ውድድር ነው--- የራሳችንን ታሪክ ራሳችን ወደ መናገር ማደግ አለብን---- ልጄ ደውሎ እንዴት ነች ኢትዮጵያ ብሎኛል----- አፍሪካን ሚዲያ ኢኒሽየቲቭ (አሚኢ) በልማት መስክ ለሚሠሩ ጋዜጠኞች “አፍሪካን ስቶሪ ቻሌንጅ” የተሰኘ ውድድር በማዘጋጀት ለአሸናፊዎች ሽልማት እንደሚሰጥ ባለፈው እሁድ በአዲሱ ካፒታል ሆቴል…
Read 1845 times
Published in
ህብረተሰብ