ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ነገር ዜሮ፣ እንደ ተለመደው በዓለ-ገናው ሰበብ ሆነልኝና ርቄያት ወደ ከረምኩት ዋናይቱ ከተማ አዲስ አበባ ከተፍ አልኩኝ (ከስራ አድራሻዬ ከተራራማይቱ ገጠራማ ቀበሌ ከየተቦን) እንዲህ ከረም እያልኩ ብቅ ስል መዲናይቱም የግንባታ ብቅል አበቃቅላ ታስገርመኛለች፡፡ እደጊ ሸገር እደጊ፡፡ ‹‹እደጊ ግን ደግሞ ሰውም በመልካም…
Rate this item
(4 votes)
 በአጭሩ አይ ኦ ኤም (IOM) እየተባለ የሚጠራው አለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት የተቋቋመው በመላው አለም የሚገኙ ስደተኞችን ለመርዳት ነው፡፡ ይህንን ዋነኛ አላማውን ከግብ ለማድረስም በመላው አለም በሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ቢሮዎቹን ከፍቶ እንደ አቅሙ ደፋ ቀና ይላል፡ ፡ በየመን የሚገኘው ይሄ የስደተኞች…
Rate this item
(1 Vote)
በእጅ ባልተያዘ ነገር ላይ በመተማመን ተስፋ ማድረግና እቅድን ማቀድ አሪፍ ነገር ነው ተብሎ የማይወደስና ለሌላም የማይመከር ነገር መሆኑን በሚገባ ለማስረዳት ስኮትላንዳዊው ደራሲ ዊልያም ፕሎመር “Museum Pieces” በሚል ርዕስ በ1950 አ.ም ባሳተመው መጽሀፍ “ከመፈልፈላቸው በፊት ዶሮዎች አሉኝ ብለህ አትቁጠራቸው” ብሎ ነበር፡፡ሀፍቶም…
Saturday, 12 January 2013 09:38

የገና ጥቁር እንግዳ

Written by
Rate this item
(0 votes)
እንግዳ መሆን እንዴት ደስ ይላል? እኛ ከመቶ በላይ የምንሆን የዲላ ዩኒቨርስቲ የጋዜጠኝነት እና ኮሙኒኬሽን የሁለተኛ እና የሶስተኛ ዓመት ተማሪዎች በአዲስ አበባ የሚገኙ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት እንግዶች ለመሆን ከአንድ ወር በላይ ስንዘጋጅ ቆይተናል፡፡ በንድፈ ሃሳብ የተማርነውን ጋዜጠኝነት በተግባር ልናየው፤ነገ ባለቤቶቹ የምንሆንበትን…
Saturday, 05 January 2013 11:06

“የእኛ ሰዎች በየመን”

Written by
Rate this item
(6 votes)
“ህይወት ውሳኔ ነው”የሃፍቶም ልብ ሳኡዲን አልሟል - መንገዱን ማን ያሳየው?ስመጥሩው ፀሀፌ ተውኔት ዊልያም ሼክስፒር “The Tempest” በተሠኘው ተውኔቱ “መከራና ችግር ሰዎች ጨርሰው ከማያውቋቸው ጋር እንዲጐዳኙ ያስገድዳቸዋል” ይላል፡፡ በእርግጥም የሠው ልጅ ቀን አዘንብሎበት አስቸጋሪና የመከራ ጊዜ ሲገጥመው፣ በመልካሙ ጊዜ አብሯቸው ሊውል…
Rate this item
(1 Vote)
ገና እና መውሊድ በድሬዳዋና ሐረርየበረሃዋ ገነት በሚል መጠሪያ የምትታወቀው የድሬዳዋ ከተማ ሰሞኑን በበዓላት ግርግር ተሟሙቃለች፡፡ ከአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተሰባሰቡ ምዕምናን የቁልቢ በዓልን በቅርቡ ያከበረችው ድሬዳዋ፤ አሁን ደግሞ የገና እና የመውሊድ በዓላትን ለማክበር ሽርጉዱን ተያይዛዋለች። አካባቢውን ከሌሎች አካባቢዎች ለየት የሚያደርገው ሁለቱንም…