Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
“የሐረር መፋቂያ ጥርስ ያነጣል አሉ ደብዳቤ ላኪልኝ ለሚመጣው ሁሉ” የዚህ ስንኝ የመጀመሪያውና ሁለተኛው መስመር ምን አገናኛቸው ብዬ መገረሜ ባይቀርም፤ የሐረር መፋቂያ ጥርስ ማንጣቱ የማይካድ ይመስለኛል፡፡ ያፈቀራት የሐረር ሴት በየጊዜው ደብዳቤ ብትልክለትና ቢያነብ አለመሰልቸቱ የትኩስ ፍቅረኛ ወግ መሆኑ ባያጠያይቅም፤ የሚመጣው የሐረር…
Saturday, 23 June 2012 07:42

‘ኔትወርክ ፌይለር’…

Written by
Rate this item
(0 votes)
እኔ የምለው…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ስለ ሙቀት መለዋወጥ ሳነሳ የሆነ ነገር ትዝ አለኝማ፡፡ እንትናዬዎች…ኽረ ይሄ ቅጥነት ማብዛት ነገራችሁን ተዉን! በእኛ በቀጫጭኖቹ ሀበሾች ሰውነት ሆን ተብሎ የመጣ ቅጥነት ተጨምሮ…(ብቻ…ላልታሰበ ትርጉም የሚያች ነገር አታናግሩና! ቂ…ቂ…ቂ…. ለነገሩ እኮ ዘንድሮ ልክ “ውበት እንደ ተመልካቹ ነው…” እንዴት…
Rate this item
(0 votes)
ጂል ክርስቲና እና ቨርጂኒያ አሊስ በተባሉ እንግሊዛውያን የተዘጋጀው መፅሃፍ “Where is Dady?” የተሰኘ ሲሆን በቅርቡ ወደ አማርኛ ተመልሶ ለአንባቢያን ቀርቧል - ንጋቱ ኃይሉ በተባሉ ተርጓሚ፡፡ መፅሃፉ በእንግሊዛውያን የፈረሱ የትዳር ታሪኮች ላይ ተመስርቶ የተሰናዳ ሲሆን በመረጃና በጥናት የዳበረ ነው፡፡ “አባባ የት…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! በዛ ሰሞን መሃል ፒያሳ ሁለቱ ሰዎች በሆነ ነገር አልተግባቡም መሰለኝ፡፡ እናላችሁ… አንደኛው ራቅ ካለ በኋላ ምን ይላል መሰላችሁ… “ስማ እኔ እኮ የጨስኩ አራዳ ነኝ!” ቅሽምና! እውነተኛው ‘ጄኒዩን’ አራዳ “እኔ አራዳ ነኝ…” አይልም፡፡ችግሩ ምን መሰላችሁ… ዘንድሮ ማዕረግ የሚሰጠው በራስ…
Rate this item
(20 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ይኸው እንግዲህ ሰኔም ግም አለ፡፡ ብርድም እየመጣ ነው…የዳግም አረቄ ዋጋም እየጨመረ ነው፡፡ ብቻ…የከርሞ ሰው ይበለንማ!ስሙኝማ… እንግዲህ ጨዋታም አይደል… በቀደም የወጣውን የቪያግራ ገበያ መጦፍ ዜና አነበብኩና ምን አልኩ መሰላችሁ…“ጠጅ ላይም ምቀኛ ተነሳባት!” ልክ ነዋ…ለስንት ዘመን ‘አቅፎ ደግፎ የያዘን’… “ግዴለም…
Rate this item
(0 votes)
ለአፍሪካ ሙስና ተጠያቂዎቹ መሪዎቿ ናቸው! ምንም አይነት የፖለቲካ የኢኮኖሚም ሆነ የማህበራዊ ጉዳይ ቢነሳ የአፍሪካ መሪዎች ለስንፍናቸው ማመካኛ የሚሆን ነገር ምንጊዜም አጥተው አያውቁም፡፡ በቅርቡ ሀገራችን በተሳካ ሁኔታ ባዘጋጀችው ሃያ ሁለተኛው የአለም የኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ላይ ተካፋዮቹ ካደረጓቸው የተለያዩ ውይይቶች በአንዱ፣ የአፍሪካ…