ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
(ሁለተኛ ክፍል)አርክቴክት ሚካኤል ሽፈራው “የማስጠንቀቂያ ደወል” በሚል ርዕስ ያሳተመውን መጽሐፍ፤ “የዶ/ር ዐቢይ አህመድን ህዝባዊ መሠረት የካደው መጽሐፍ” በሚል ባለፈው ሳምንት የመጀመርያውን ክፍል ሂሳዊ ጽሁፍ አቅርቤ ነበር፡፡ ሁለተኛውን ክፍል እነሆ፡አቶ ሚካኤል ይግባቸው አይግባቸውም የኢሕዴን የቀድሞ መዝረክረክ ምንጩ፣በፓርቲው ውስጥ ያሉት ሰዎች የተወከሉበትን…
Rate this item
(3 votes)
 የዶ/ር ዐቢይ አስተዳደር፤ የለውጡን ማእበል ተከትሎ፣ መንበረ ሥልጣኑን በተቆናጠጠባቸው ሶስት ወራት ውስጥ በማይታመን ፍጥነት ትልልቅ ለውጦችን አሳይቶናል፡፡ ምንም እንኳን ለውጡ ተቋማዊ ቅርጽን ባይላበስም የፖለቲካውን አውድ ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ተዋርሶት የኖረው ጽልመት በተስፋ ውጋገን መፈገግ ጀምሯል፡፡ ሀገራችን እንደከዚህ ቀደሙ ታሪካዊ…
Rate this item
(1 Vote)
ሀገራችን ኢትዮጵያ ታሪካዊ በሆነውና ማንም ባልጠበቀው ሁኔታ በሽግግር መርከብ ውስጥ ትገኛለች፡፡ አብዛኞቻችን ሽግግሩ በአንድ የፖለቲካ ፓርቲ የሚከሰትና ጥቂት ነገሮችን የሚያሻሽሉ ተራማጅ ሀይሎች ወደ በትረ ስልጣን ከመምጣት ያለፈ ትርጉም እንደማይኖረው ገምተን ነበር፡፡ ከዚህ መረዳት የተነሳም ብዙዎች ‹መሰረታዊ ለውጥ›፣ ‹የሽግግር መንግስት› እና…
Rate this item
(6 votes)
የህወሃት ነባር ታጋይ የሆኑት ሌ/ጄነራል ፃድቃን ገ/ተንሳይ፤ ከህወሃት ተለየሁ ካሉ በኋላም መለስ ቀለስ እያሉ ኢቲቪን ጨምሮ በተለያዩ ሚዲያዎች ሃሳባቸውን ሲገልፁ እየሰማን ነው፡፡ ህወሃት አድራጊ ፈጣሪ በነበረበት ዘመን ሁሉ ከኢህአዴግ አባል ድርጅቶች በሃሳብ ልዩነት ተለይተው ከወጡ በኋላ የጦር አማካሪ መሆን፣እየነገዱ መኖር፣…
Rate this item
(3 votes)
ቋንቋን መሰረት ያደረገ የማንነት ፖለቲካ፣ በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ለመፍጠር በሚደረገው ጉዞ ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል? የነገዳዊ ማንነት (ethnic identity) ፖለቲካ ገዢ በሆነበት ከባቢ ውስጥ የዲሞክራሲ ተቋማትን መገንባት ይቻላል ወይ? የማንነት ፖለቲካ የመጨረሻ ግቡስ ምንድን ነው? የሚሉና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ብዙ…
Saturday, 25 August 2018 13:33

“ዜሮ ሻማ” ፓርቲዎች

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ከአዘጋጁ፡- (ከዚህ በታች የቀረበው ባለፈው ሳምንት “የተሰረቁ ፓርቲዎች” በሚል የወጣው ጽሁፍ ተከታይ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን)ኢሕአዴግ የኢትዮጵያን ማዕከላዊ መንግሥት ሥልጣን የጨበጠው በመሳሪያ ኃይል ነው፡፡ ነጋ ጠባ ደርግ የሚያደርገውን እንቅስቃሴ እየተከታተለ መረጃ የሚያቀብል የሥለላ መረብ ከመዘርጋት ጀምሮ የደርግን ደካማ ጎኖች እየበዘበዘ ለሕዝብ…