ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ይህንን የዳሰሳ ጽሑፍ ለማዘጋጀት መነሻ የሆነኝ አቶ ዓለሙ ኃይሌየተባሉ ፀሐፊ በዚሁ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “የኢትዮጵያ ፍልስፍና” መጽሓፍን አስመልክተው የሰነዘሩት ጠንከር ያለ ትችት ነው፡፡ ፀሐፊው ድርሳኑን በተመለከተለተፈጠረባቸው ግርታ ውሃ በማያነሳ የመሞገቻ ስልት የደራሲውን ፍሬ ሐሳብ ለማምከን ሞክረዋል፡፡ ሙግታቸው ግን ዙሪያ…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት ጥቅምት 25 ቀን 2010 ዓ.ም በወጣችው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ “ለኢትዮጵያ ኋላ ቀርነት ተጠያቂው ላሊበላ?” በሚል ርዕስ አቶ ዓለሙ ኃይሌ አንድ ፅሁፍ አስነብበውናል። የፅሁፋቸው መነሻ “የኢትዮጵያ ፍልስፍና” የሚለው መፅሐፌ ውስጥ በተነሱት ሐሳቦች ላይ የማይስማሙበትን ነጥብ ለመግለፅ ነው፡፡ የአቶ…
Rate this item
(3 votes)
ከሰሞኑ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ድርሻ ከሚኖራቸው አካላት አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚደንትነትና በሥራ አስፈጻሚ አባልነት የሚመሩ ወይም የሚያገለግሉ አካላት ምርጫ እንደሚካሄድ በሰፊው እየተገለጸ ይገኛል፡፡ እኔም እንደ አንድ ሀገሩን እንደሚወድ ዜጋ፤ ይህንኑ መሰረት በማድረግ የራሴን አስተያየትና እይታ፣ ሌሎች…
Rate this item
(0 votes)
ስኳር ስኳር ስኳር፣ስኳር ነሽ ጣፋጭ፡፡የልጅነት ትዝታ እንደተጣባን እነሆ እስከ ሽበት እየዘለቅን ነው፡፡ የቤተሰባችን የጋራ “ተወዳጅ አባል” የነበረችው የፊሊፕሷ ብርቄ ሬዲዮናችን፣ ነጋ ጠባ ይህን ዝነኛ ስኳር አወዳሽ ሙዚቃ ታስደምጠን የነበረው ከአምስት አሠርት ዓመታት በፊት ነበር። እኛም ህፃናቱ ይህንን “ስኳር! ስኳር! ስኳር!”…
Monday, 13 November 2017 09:57

የስውሮቹ ታሪኮች መምጣት

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 “ታሪክ ለህዝብ እንጂ ለባለታሪኮች አይፃፍም” የስውሮቹ ታሪኮች መምጣት“ታሪክ ለህዝብ እንጂ ለባለታሪኮች አይፃፍም”ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ፤ በአዲሱ መፅሀፋቸው ስውር እና ያልተነገረ ታሪክ ይዘው መጥተዋል። እስከዘመናችን ድረስ ለህዝብ ይቀርቡ ከነበሩ የኢትዮጵያ ታሪኮችና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተደብቀው የነበሩት ከታተሙበት ጊዜ ወዲህ ስላለው አንፃራዊ ልዩነት፣…
Rate this item
(9 votes)
በእኛ ሀገር ልማድ እንደ አይን ብሌን የምንመለከተውን ነገር እንኳን ክፉውን ለጥንቃቄ የሚረዳውን ስጋት መተንፈስም ቢሆን በጨለምተኝነት ያስፈርጃል፡፡ ሆኖም ስለ ትልቁ ሀገራዊ እሴታችንና የትውልድ ቅርሳችን ስንል ግን ወቅታዊ ስጋቶችን ለመሰንዘር እንገደዳለን፡፡ ሌሎችም ሃሳባቸውንና ስጋታቸውን ከመተንፈስ ወደ ኋላ እንዳይሉ እናሳስባለን፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ…