ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
“የ50 ሣንቲም ዶሮ የብር ገመድ ይዛ ሄደች” አሉ፤ በመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ ተስፋ አድርገው ሿሿ የተሰራባቸው አንድ ጎልማሳ፤ መንግስት ያዘጋጀው “ሀገራዊ የተሀድሶ መድረክን”ተጠቅመው፡፡እቺን ተረት በመድረኩ ላይ ስሰማት የ2009 ዓ.ም የመንግስት ሰራተኞችን የደሞዝ ጭማሪ ነገር ሊገልፅ የሚችል ሌላ ነገር ሁላ የሚያስፈልግ…
Rate this item
(18 votes)
“ለሚባክነው የድሃ አገር ሃብት፣ ተጠያቂው ማን ነው?” – (የፓርላማ ጥያቄ) “የሚጠየቅ በሙሉ ይጠየቅ። እኔም ልጠየቅ!” (የብረታብረት ኮርፖሬሽን ዋና ሃላፊ) • 12 ቢሊዮን ዶላር እንዲደርስ የታቀደ ኤክስፖርት- ከ3 ቢሊዮን ዶላር በታች እየወረደ ነው!• በዓመት ለወለድ ክፍያ ብቻ፣ 400 ሚሊዮንዶላር እየተከፈለ ነው።ብዙ…
Rate this item
(2 votes)
“-- ጥያቄው ደግሞ ከኢትዮጵያ እንማራለን ብለው ከገመቱ፣ ነገር ግን እኛ ከነሱ በእጅጉ ባነሰ ሁኔታ ውስጥካለነው የታንዛኒያ ጋዜጠኛ መነሳቱ ጭምር ነው፡፡ ያልተገመቱበት ቦታ እንደ ግለሰብ መገኘቱ ብዙም አይከፋ ይሆናል፡፡ እንደ አገር ያልተገመቱበት ቦታ ወርዶ መገኘት ግን የምሬት ስሜቱ በጣም የተለየ ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
የሰው ፍጥረቱ ከውኃ ጋር እጅግ የተቆራኘ ነው፡፡ ለነገሩ ሰው ብቻ ሳይሆን መላ ህይወት ያለው ፍጥረት ከውሃ ውጭ መኖር አይችልም፡፡ ከምድራችን ክፍል ውስጥም የላቀውን ድርሻ የሚይዘው ውሃ ነው እንጅ የብሱ ሲሶ ያህል ቢሆን ነው፡፡ ከውቅያኖሶች ላይ የነበረ ውሃ በሙቀት ኃይል ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
“መሪነት ከእናት ማህፀን ተይዞ የሚመጣ ሳይሆን፣ ከአካባቢያችን መሪዎች የሚጋባብን በጎ ተፅዕኖ ነው” የሚለው አስተሳሰብ በስነ አመራር ሊቃውንት ሰፈር የደመቀ ነው፡፡ … ስ፤ዚህ ይህንን ዲስፕሊን እንደ ትምህርት የወሰዱ ሰዎች ሁሉ ይህንን የክብሪት እሳት ልሰው፣ ሻማ ሆነው ወደ አካባቢያቸው የሚያንፀባርቁት እርሱ ኑ…
Rate this item
(5 votes)
 መጽሐፈ ብሉይ እንደሚነግረን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ ሁልጊዜ በውኃ ላይ ነው፡፡ ውኃን በአንድ ስፍራ ተሰብስቦ ሲያዩት ጉልበት፤ ግርማ ሞገስና ውበት አለው፡፡ ውኃ ለሥነ ፍጥረት ሁሉ መሠረት መሆኑም እሙን ነው፡፡ እናም ከሰው የተባረከና የተቀደሰ የመኖሩን ያህል ከውኃም የተባረከና የተቀደሰ አለ፡፡ እግዚአብሔር በዘፍጥረቱ ገነትንና…