ህብረተሰብ

Rate this item
(17 votes)
ጥንታውያን የአብነት ሊቃውንት፤ ‹ሕመም አንድም ለትምህርት፤ አንድም ለሞት ነው› ይላሉ። መታመሙን ላወቀ፣ መድኃኒቱን ለፈለገ፣ መድኃኒቱንም በትክክል ለወሰደ፣ ወስዶም ለዳነ ሰው ሕመም ለትምህርት ይሆነዋል፡፡ ሦስት ነገር ይማርበታልና፡፡ አንድም ዳግመኛ እንዳይዘው ጥንቃቄን፣ አንድም ቢይዘው ሊተርፍ የሚችልበትን መፍትሔ፣ አንድም ደግሞ ለሌላው የሚመክረው ልምድን…
Rate this item
(0 votes)
3 ማህበሮች፣ በ210 ቢስክሌቶች ሥራ ጀምረዋልየአዲስ አበባ መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ፤ በቅርቡ የብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት በመዲናዋ ሶስት ቦታዎች ላይ አስጀምሯል፡፡ ለብስክሌቶቹ በ22 ሚሊዮን ብር መንገድ ተገንብቶላቸዋል - በከተማዋ ሦስት የተለያዩ ቦታዎች፡፡ መንግስት እስካሁን 210 ያህል ብስክሌቶችን ከቻይና በመግዛት፣አስር አስር ሆነው በአነስተኛና…
Rate this item
(3 votes)
ለሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ሁሉ፣ እ.ኤ.አ ከ1998 እስከ 2002 ድረስ የነበረውን የፓርላማ የሥራ ዘመኔን በሰኔ ወር 2002 እንደጨረስኩ፣ ከነበርኩበት ፓርቲ (ከኢዴፓ) በራሴ ፍላጎት ለቀቅኩ፡፡ ከዚያ ወዲህ የየትኛውም ፓርቲ አባልም ደጋፊም አይደለሁም፡፡ አገር ውስጥ በሚገኝ አንድ የግል ኩባንያ እየሰራሁ የግል ህይወቴን እየኖርኩ…
Monday, 08 August 2016 09:19

ዛሬ ወደ ጠፈር ጉዞ

Written by
Rate this item
(7 votes)
ጠፈርተኞች፤ መኖሪያ ፕላኔታቸውን ‹‹ጠፈር ጣቢያ መሬት›› (Spaceship Earth) ይሏታል፡፡ ጠፈርተኞች የጠፈር ህይወት ስንት አደጋ እንዳለው ያውቃሉ፡፡ ከአደጋው የኮስሚክ ጨረራ ጠብቃ፤ አቅፋ ደግፋ ይዛ ለምታኖራቸው መንኮራኩር ከሚገመተው የበዛ ጊዜ እንክብካቤ ያደርጋሉ፡፡ ብልሽት እንዳያጋጥማት አስቀድሞ የመከላከል፣ የጥንቃቄ እና የጥገና ሥራ ይሰራሉ፡፡ አንዳንዶች፤…
Rate this item
(3 votes)
 ስለመርሳት ሳስብ ሁለት ሰዎች አስታውሳለሁ፤ አንዱ… በመርሳት የታወቀ፣ ወይም የመርሳት ተሰጥኦ ያለው አለበለዚያም የመርሳት ችግር ያለበት አንድ ልጅ አለ፡፡ ለመርሳት ፣ የሚያሳየው ፍጥነት ከዕለት ወደ ዕለት ጨምሮ ወደ መጨረሻ ገደማ እያወራም መዘንጋት ጀመረ ነበር፡፡ ለምሳሌ፡- አንድ የጎረቤት ሰው መጥቶ ‹‹ቹቹ፤…
Rate this item
(8 votes)
 መምህሩ ለሰባተኛ ክፍሉ ለናቲና ለክፍል ጓደኞቹ ‹ስለሚያደንቁት ጀግና› ባለ ሁለት ገጽ ድርሰት እንዲጽፉ አዟቸዋል፡፡ አንዳንዶቹ የናቲ ጓደኞች ‹ስለማን እንጽፋለን› እያሉ ሲነጋገሩ ናቲ ግን ነገሩ ለርሱ ቀላል መሆኑን እየገለጠ ነበር ከጓደኞቹ የተለያየው፡፡ቤቱ ሲገባ እናቱ አስቀድማ ገብታ አገኛት፡፡ መምህሩ ያዘዛቸውን ነገራትና ‹ማንን…