ህብረተሰብ
• “በባዶ እግር የሚያስኬድ ባህል ለምን ጥንቅር አይልም”• “ሸክም በአህያ እንጂ በሴት ጀርባ ማጓጓዝ መቆም አለበት”• “ከአባይ ማዶ ጀምሮ የሴቶች ስቃይና እንግልት የበረታ ነው” ባለፈው ሰሞን ለሥራ ጉዳይ ወደ ሰሜን ሸዋ በተጓዝኩበት ወቅት ከአንዲት የ56 ዓመት ቆፍጣና የሴቶች መብት ተሟጋች…
Read 3591 times
Published in
ህብረተሰብ
- ደርግ የረሸናቸው የንጉሡ ባለሥልጣናት 60 አይደርሱም ተብሏል- መፈንቅለ መንግሥቱ ቢሳካ ኖሮ ኤርትራ ከመገንጠል ትድን ነበር?- በዓሉ ግርማ መገደሉን ኮሎኔል ፍስሃ በመጽሐፋቸው ይፋ አድርገዋል- “ፎቆች ተገንብተዋል፤ መንገዶች ተሰርተዋል፤ ሌላ ያየሁት ነገር የለም” በደርግ ዘመን በተለያዩ የኃላፊነት ቦታዎች ላይ ያገለገሉትና በመጨረሻም…
Read 11118 times
Published in
ህብረተሰብ
ሌላው አይነት ጨዋታ ሰለቸን፡፡ እኔ እና ጱጳን፡፡ ጱጳ የጐረቤት ልጅ ነው፡፡ እንደኔው ሥራ ፈት ነው፡፡ እንደኔው ቁማር ይወዳል። ምናልባት ህይወታችን በአጠቃላይ በእርግጠኝነት ላይ የተመሰረተበት ጊዜ ኖሮ ባለማወቁ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ ብቻ ህይወታችንን ነቃ ለማድረግ ቁማር የሆነ ጨዋታ እናዘወትራለን፡፡ የምናውቃቸው የቁማር…
Read 3089 times
Published in
ህብረተሰብ
የአገር ክህደት አንድምታው! የዛሬው ርዕሰ ጉዳዬ እናቴ፤ማቱኬ አጆ፤ስትል የነበረውን አስታወሰኝ። “ውሃውን ማን ያናግረዋል? ድንጋይ! ድንጋዩን ማን ያናግረዋል? ውሃ!” ትል ነበር፡፡ በተፈጥሮም ሆነ በሰዎች ሕይወት ወስጥ ያለውን የመነካካት፤የመያያዝ፤የመተሳሰር አንዱ ሌላውን የመቀሰቀስ (Chain Reaction) ነገር ለመግለጽ መሆኑ ነዉ። ዛሬ በዋናነትና በብቸኝነት ለማንሳት…
Read 2768 times
Published in
ህብረተሰብ
ከሰሞኑ፤ ‹‹መቃ ፕሮሞሽን›› ከኢትዮጵያ ብሮድካስንቲግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ) ጋር በመተባበር ያቀረበው ‹‹ማያ ቶክሾው›› የመሪነት ጉዳዮችን በማንሳት ውይይት አድርጎ ነበር፡፡ መሪ ማነው? የመሪነት ሰብእና ምንድን ነው? መሪ ሊሆን የሚገባው ማነው? ወዘተ የሚሉ ጥያቄዎችን በማንሳት ድንቅ ውይይት ሲያደርግ ተመለከትኩ፡፡ በዚህ ውይይት ቆስቋሽነት፤ አንትሮፖሎጂስቶች፤…
Read 3772 times
Published in
ህብረተሰብ
ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ካዛንቺስ አካባቢ ተቀጣጥረን ስለ ስራ ጉዳይ ለመናጋገር ቦታ ስንመርጥ፣“ፈተና ስለደረሰብኝ የጋራ ጓደኛችን ቤት እያነበብኩ ልጠብቅህ” አለኝና ስልኩ ተዘጋ፡፡ ይህ የጓደኛችን ቤት ታዲያ ካዛንቺስ በአሁኑ ጊዜ በልማት ምክንያት ከፈረሱት ከአድዋና ኦሜድላ ሆቴል በስተጀርባ የሚገኝ ነው፡፡…
Read 6898 times
Published in
ህብረተሰብ