Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 13 August 2011 09:23

ሞሎች እና ብርሐን

Written by
Rate this item
(0 votes)
. . .ምነካው ክፋትን፤ ምነው ሾካካ ሆነ እኩይነት ልጄ?. . . ዘንድሮ የምናየው ክፋት ወይም እኩይነት እንደ ጥንቱ አጥንት ያለው ቆራጥ አይደለም፡፡ እየሳመ የሚናከስ ሰይጣን መጥቶብናል፡፡ ድሮ የምናውቀው ክፋት ክ-ፍ-ት ያለ ነበር፤ በጐ ደግሞ ነጭ በጐ ነበር፡፡ ድንበር አይቀላቅሉም፡፡ ራሱ…
Saturday, 13 August 2011 09:19

ከየት ወዴት...?

Written by
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ተማሪባለፈው ሳምንት በዕውቀቱ ስዩም፣ ..ፈሪሀ እግዚአብሔር ወይስ ዲሞክራሲ.. በሚል ርዕስ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የጻፈው ጽሑፍ የዚህ አጭር አስተያየት የመነሻ ሀሳብ ነው፡፡ በዚህ አጋጣሚ የሐፊው ምልከታ በሳል ስለነበር ላመሰግነው እወዳለሁ - ብዙ ነገሮችን እንዳስተውል ስላስቻለኝ፡፡እኔ…
Rate this item
(3 votes)
የዛሬ ሁፋችንን ስንጀምር ለባህላዊ መድሀኒት በአክብሮትና በአግራሞት አደግድገን ከሰገድን በኋላ ነው /ኩፍቃ፣ ትክትክ፣ ጉንፋን፣ እንቅርት፣ ጆሮ ደግፍ፣ ቶንሲል፣ ወዘተ/ በዚያ ሁሉ በሽታና መድሀኒት ያለፈ ልጅ ዛሬ አዛውንት ሆኖ የዘመናዊ በሽታና መድሀኒትን አመጣጥ ፈረንጆች ያመጡልን የሰለጠነ መድሀኒት የሚወጋ መርፌ እና የሚዋጥ…
Rate this item
(2 votes)
..ቀን የሚያመጣውን አታውቅምና ዛሬ በሚሆነው አትመካ.. ክርክሩ በእርግጥም ..ሳይንስ የእኛ ብቻ ስለሆነ ሳይንሳችንን አትንኩብኝ!.. የማለት ድርቅና ካልሆነ በቀር የምድርን ዕድሜ አስመልክቶ በአማኞቹም ሆነ ባላማኞቹ ሳይንቲስቶች መካከል እስከዛሬም ድረስ ያላባራው እሰጣ-አገባ (ሀቁ የት እንዳለ የታወቀ ቢሆንም) በአንዱ ወገን አሸናፊነት እንደተጠናቀቀ ማስመሰል…
Saturday, 06 August 2011 14:41

የኢ-አማኒው ኑዛዜ

Written by
Rate this item
(2 votes)
Confession of an agnostic atheist ስነ-ፍጥረትን፣ ታሪክንና ግብረ-ገብነትን በአጠቃላይ ምልዓተ-አለምን በተመለከተ ሳይንስም ሆነ ሀይማኖት መለካት ያለባቸው በእኩል ሚዛን ላይ ነው፡፡ አለበለዚያ አንዱን ማብጠልጠል ሌላውን ያለማጣሪያ የዋንጫ ባለቤት ማድረግ ሚዛናዊነትን ማጓደል (Double Standard መጠቀም) ይሆናል፡፡ በዚህ መስፈርት ነው የአንዱ ልዕልና የሌላው…
Sunday, 31 July 2011 13:24

አባባጃንሆይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በ መጽሐፉ ቀዳሚ ገፆች ላይ ያለውን የአባባ ጃንሆይፎቶግራፍ ለእምዩ እያሳየሁት እኚህ ሰውዬ አባ ረታን ይመስላሉ አልኩት፡፡ አባ ረታ ከእኛ መንደር ከፍ ብሎ የሚኖሩ ገመቹና ረታ የሚባሉ ልጆች ያሏቸው ድሀ ገበሬ ናቸው፡፡ በ1960ዎቹ መጀመሪያ መሆን አለበት፤ ከዛሬ አርባ ዓመት በፊት፤ ሥፍራው…