ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
ማጭድ ይሆነን ዘንድ ምንሽር ቀለጠዳሩ ብረት እንጂ ልብ አልተለወጠ ለሳር ያልነው ስለት እልፍ አንገት ቆረጠ … ይህ የማን ግጥም ነው ብዬ አልጠይቃችሁም፡፡ የበዕውቀቱ ስዩምን ስብስብ ግጥሞች (መድበል) ያነበበ ያውቀዋል፡፡ የሪቻርድ ዶውኬንስን መፅሐፍት ማንበብ ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ ለእውነታ ያለኝ የቀድሞ አመለካከት…
Rate this item
(1 Vote)
የ1987 ሕገ መንግሥት ይዞት ከመጣው ሥር-ነቀል ለውጥ አንዱ በአሃዳዊ አገዛዝ ሥር ስትባትት ለኖረችው ሃገራችን፣ ፀጉረ ልውጥ አስተዳደራዊ መዋቅርን ማስተዋወቅ ነበር፡፡ ይህ ዘርን ማዕከል ያደረገ ፌደራላዊ አወቃቀር /Ethnic federalism/ የታነጸበት ሕገ-መንግስት፣ ከምዕራባውያን ባለ ብዝሃ ባህል ዲሞክራሲያዊ ፌደራሊዝም ይልቅ ለቀድሞው ሶቭየት ኅብረት…
Sunday, 20 November 2016 00:00

በማግስቱ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመርጧል!! ይህ እውነት ነው! ማሸነፍ አልነበረበትም፤ በዚያ ምክንያት ነው፤ በዚህኛው ምክንያት ነው ያሸነፈው፤ እንዲህ፤ እንዲያ ቢደረግ ኖሮ የሚሉ አዋቂዎችም፤ አዋቂ ነን ባዮችም፤ አላዋቂዎችም፣ የኔ ቢጤዎችም ለዘመናት ይተቹታል፤ ይተቹበታል። ያ “ጅብ ከሔደ ውሻ ጮኸ!” ነው የሚሆነው።የዛሬ…
Rate this item
(3 votes)
“አዋጁና የኮማንድ ፖስቱ ሴክሪተሪያት ያወጣቸውን ክልከላዎች አንጥረን በማወቅ፣ ሌሎችመብቶቻችን ሁሉ ግን አሁንም የማይጣሱ መሆናቸውን ማወቅ አለብን፡፡---አበበ ተክለሃይማኖት (ሜ/ጄ) “በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ እንዳለህ አትርሳ” - ቀልድ አይሉት ማስፈራሪያ የተዘወተረ አባባል ሆኗል፡፡ አንዳንዱ እንደ ቀልድ፣ ሌላው የምሩን እየወሰደው ለብዙ ሰው መደናበር፣…
Rate this item
(8 votes)
“እውነተኛ ለውጥ ነው የማመጣው … የኦባማ አይነት እንዳይመስላችሁ”ማክሰኞ ማታ ወደ እንቅልፌ የሄድኩት ሄላሪ ክሊንተን እንደምትመረጥ እርግጠኛ ሆኜ ነበር። ጠዋት ባለቤቴ ትራምፕ እየመራ ነው ስትለኝ ደንብሬ ተነሳሁኝ፡፡ የደነበርኩት ጆሮዬን ማመን ስለተሳነኝ ነው፡፡ የምርጫውን ሂደት ስከታተል ነው የከረምኩት፡፡ ምንም እንደማይመለከተኝ አውቃለሁ፡፡ እኔ…
Rate this item
(3 votes)
አሜሪካ ነጻነቷን ከተቀዳጀች ጀምሮ እስከ ዛሬ 44 ፕሬዚዳንቶች ሐገሪቱን አስተዳድረዋል፡፡ በያዝነው ሣምንት አጋማሽም 45ኛ ፕሬዚዳንቷን መርጣለች። የአሜሪካ ፕሬዚዳንት በመሆን የተመረጡትም ዶናልድ ትራምፕ ናቸው፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ፍጹም የተለዩ ሰው መሆናቸውን፤ በምርጫ ውድድሩ አሸናፊ የመሆናቸው ዜና በተገለጸ ቅጽበት በዓለም ህዝብ ዘንድ የተፈጠረውን…