ህብረተሰብ
ከአዲስ አበባ ጐንደር የገባነው በአየር ነው - በአውሮፕላን፡፡ ከዚያ በኋላ በስተሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ በመኪና የአምስት ሰዓት መንገድ ይጠብቀናል - 230 ኪ.ሜ ገደማ፡፡ እንደ ትንግርት የሚታዩትን የሰሜን ሰንሰለታማ ተራሮች እየቃኘን ጉዞአችንን ቀጠልን፡፡ በነገራችን ላይ በእነዚህ ታሪካዊ ተራሮች ላይ አልፎ አልፎ አበጥ…
Read 2815 times
Published in
ህብረተሰብ
መነሻ “የሁለት ምርጫዎች ወግ “ የደራሲው የበኩር ሥራ ነው፡፡ መጽሐፉን ማንበብ የጀመርኩት አስተያየት ለመፃፍ እያሰብኩ ነበር፡፡ እናም በሂሳዊ ዓይን እያየሁ በንባቡ ገፋሁ፡፡ አሁን ንባቤን ጨረስኩ፡፡ በዚህ ሂሳዊ አስተያየቴ አንቱታን ትቼ “በአንተ “ ሄጃለሁ፡፡ አንድም፤ ደራሲን አንቱ ማለት ወግ አይደለም ብዬ፤…
Read 2192 times
Published in
ህብረተሰብ
በመጀመርያ ወደብ የሆኑትን ከተማዎች ዘርፈው፣ ያገኙትን ጠቃሚ ንብረት ጭነው (በተለይ ማዘጋጃ ቤቱ ውስጥና ሀብታም ሴቶች አንገትና ክንድ ላይ ያገኙትን ወርቅ፣ አልማዝ ሉል እንቁ ወዘተ) ወደ አገራቸው ይዘው ይመለሳሉ፡፡ ቀጥሎ ከባህር ርቀው ወደሚገኙት ሀብታም ከተማዎች ለመዝመት ወደቡን እንደ ስንቅና ትጥቅ ማዘጋጃ…
Read 3545 times
Published in
ህብረተሰብ
ፊደል ፊደል ፊደል “በፍጥረት ማለዳ፤ የፍቅር ጣቶች የጊዜን መጋረጃ ገለጥ ባደረጉ ጊዜ፤ ጠይም ወላንሳዋ እናታችን ኢትዮጵያ መድረኩን ያዘች፡፡ የሥልጣኔ ሞግዚት እና የብሔራት ወላጅ እርሷ ነች፡፡ የመጀመሪያ ልጇም ግብፅ ናት፡፡” ፺ ጆርጅ ዌልስ ፓርከር፤ “The Children of the Sun”)
Read 3136 times
Published in
ህብረተሰብ
ሻሂ ተደብቀው የሚጠጡት እማማ ፀሐይቱ ሊቃውንት ሲነግሩን፣ ሁላችንም እብድ የምንሆንባቸው ደቂቃዎች ወይም ሰአቶች አሉ (ሁላችንም ስንተኛ ህልም እናያለንም ይሉናል፣ ስንነቃ የምናስታውሳቸው ህልሞች ግን ጥቂት ናቸው) እኛ “ጤነኛ” የምንባለው ሰዎችም እብደታችንን አናሳይም፡፡ “ጨርቁን የጣለ እብድ” የምንላቸው ሰዎች ደግሞ በበኩላቸው “ጤነኛ” የሚሆኑባቸው…
Read 2090 times
Published in
ህብረተሰብ
ለመጀመሪያ ጊዜ ድምፁን በኢትዮጵያ ራዲዮ እሁድ ፕሮግራም ላይ የሠማሁት በ1972 ዓ.ም ከሠላሣ ሁለት ዓመታት በፊት በቆጂ ከተማ ውስጥ ህፃን (ወጣት) ሆኜ ነው፡፡ በዚያን ጊዜ ዓሊ ቢራ ምክትል አስር አለቃ ሆኖ በአዋሽ ወንዝ ድልድይ ጥበቃ ላይ ተሠማርቶ በሠባራ ጊታር ይጫወታል፡፡ የክብር…
Read 2780 times
Published in
ህብረተሰብ