ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የዛሬው ዐውድ በማይደፍረው ቀደምት አባባል ልንደርደር፡፡ እናቴ ደጋግማ ከምትናገረው አባባል። “ጨዋ ባል. . .” ትላለች ወ/ሮ ወሰኔ፤ “ጨዋ ባል ሚስቱን የሚገስፀው መጀመሪያ ባርኔጣውን አውልቆ አክብሮቱን ከገለፀ በኋላ ነው፡፡” ይህንን የእምዬ አባባል የምወደው ከአንጀቴ ነበር፡፡ “ጨዋ ሚስትስ ባሏን ስትገስፅ?” ብዬ በተገዳደርኳት…
Rate this item
(7 votes)
ሰሞኑን የያዝኩትን ስራ መጨረስ አሊያም ማገባደድ ስለነበረብኝ ዛሬም አመሽቼ ነበር ከቢሮ የወጣሁት፡፡ እንደ ትናንትናው በጣም ባላመሽም ከመስሪያ ቤት ስወጣ ግቢው ፀጥ እረጭ ብሎ ነበር፡፡ ያው የመስቀል በአል ዋዜማ አይደል፡፡ ብዙ ሰው ወደ መስቀል አደባባይ ሄዶ ነው የሚል ሀሳብ ጭንቅላቴ ውስጥ…
Saturday, 30 September 2017 14:49

“ማረሻ ብቻውን አያርስም”

Written by
Rate this item
(7 votes)
ማረሻ ብቻውን አያርስም፡፡ ለማረሻ እርፍ ያስፈልገዋል፡፡ እርፍና ማረሻውን አዋዶ ለመያዝ ድግር ያስፈልገዋል፡፡ ድግርን ለማዋደድ ቅቅርት ያስፈልጋል። ድግሩን፣ እርፉን፣ ማረሻውንና ቅቅርቱን አዋዶ አንድ ለማድረግ ወገል ያስፈልጋል፡፡ ይህን ሁሉ በአንድ ለማሰር መርገጥ መኖር አለበት፡፡ ግን ይህን ሁሉ ሰብስቦ የሚይዘው ሞፈር ነው፡፡ ሞፈርም…
Rate this item
(1 Vote)
መቼም በዚህ ርዕስ የመጣሁት ሀገራችን የተለያዩ ሃይማኖቶች መኖሪያ መሆኗን ዘንግቼው ሳይሆን ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፤ ለአሁኑ ሀገራዊ እሴቶችና ማንነት መፈጠር ያላት ታሪካዊ አበርክቶትና አሁንም ድረስ 50 ሚሊዮን በሚሆኑ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ያላት ተሰሚነት ከፍተኛ በመሆኑ እንጂ፡፡እኔ “የኢትዮጵያ ህዳሴ” የሚባለው አካሄድ ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
‹ዕውቀት ቢወዳደር ድርሰት ቢፎካከር፣ ሁልጊዜ ቅኔ ናት የድርሰቱ ጀምበር፡፡› (ከበደ ሚካኤል) ባለፈው ሳምንት መስከረም 13 ቀን 2010 ዓ.ም. በወጣዉ የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ፣ ብሩህ ዓለምነህ የተባለ የመቀሌ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር፤ ‹ለመሆኑ ቅኔ ፍልስፍና መሆን ይችላል?› በሚል ርዕስ፣ በቅኔ ፍልስፍናነት ላይ…
Rate this item
(0 votes)
አስትራዜንካ በመላው ዓለም የሚከበረውን ‹‹የዓለም የልብ ቀን›› ምክንያት በማድረግ ነፃ የደም ግፊት ምርመራዎች እና የምክር ድጋፎችን በትናንትናው እለት በአዲስ አበባ እና በሌሎች የክልል ከተሞች አከናወነ፡፡ ‹‹ሄልዚ ሃርት አፍሪካ” በተሰኘው ፕሮግራሙ አስትራዜንካ ነፃ የደም ግፊት ምርመራዎች እና የምክር ድጋፎችን ያከናወነው በአዲስ…