ህብረተሰብ
ከቤተ ጉራጌ ህዝብ አንዱ የክስታኔ ጉራጌ ነው፡፡ የክስታኔ ጉራጌ የበርካታ ባህላዊ እሴቶች ባለቤትም ነው፡፡ ከባህላዊ እሴቶቹ መካከል ደግሞ አንዱ የደንጌሳት በዓል አከባበር ስርአት ነው፡፡ ይህ እጅግ ጥልቅ ባህላዊ ይዘት ያለውን በዓል በሰፊው ለማስተዋወቅ ሰፊ አላማ ይዞ የሚንቀሳቀሰው በክስታኔ - ጉራጌ…
Read 1439 times
Published in
ህብረተሰብ
· ስጋታችን፤ ሰብአዊ መብትን በተመለከተ በህብረተሰቡና በመንግስት ያለው ግንዛቤ ደካማ መሆን ነው · የመንግስት አስፈፃሚዎች ወደ ጥሰት ሲገቡ ፣“በህግ ይጠየቁ” ብሎ በድፍረት የጠየቀ ተቋም ነው · ገለልተኛ ባንሆን መንግስትንና ሥራ አስፈጻሚውን የሚያብጠለጥል ሪፖርት አናቀርብም ነበር በሀገሪቱ ተፈጥረው የነበሩ ተቃውሞና ግጭቶችን…
Read 3068 times
Published in
ህብረተሰብ
“ለሀገር አንድነት፣ ሠላም፣ እድገት … ተግተን መስራት አለብን” - ዶ/ር ነገሪ ሌንጮየመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ኃላፊ ሚኒስትር መንግስት ያለፈውን ዓመት እንዴት አሳለፈ? ሊጋፈጣቸው ያልቻላቸው ተግዳሮቶች ምን ነበሩ? ስህተቶቹንና ጉድለቶቹን ያውቃቸዋል? ካወቃቸው … ለማረም ምን አደረገ? የአዲሱ ዓመት ፈተናዎችና ተስፋዎች ምንድን ናቸው…
Read 1649 times
Published in
ህብረተሰብ
“--- ስለ ኢትዮጵያዊ ባህላዊ እሴቶች የሚወያይና የሚከራከር ካገኘች፣የዚያ ዘመኗ ኢትዮጵያ፣ በአድሃሪነት ወይም በፊውዳልነት እየፈረጀች፣አገራዊ ተቆርቋሪዎችን ማንቋሸሹንና ማሸማቀቁን ተያያዘችው። ፍጻሜውም ይሄው እስከ ዛሬ ከፍለን ያልጨረስነው የጥላቻ ፖለቲካ ሆነ። የራሱን ማንነት የካደ ትውልድ፣ ቀድሞውንስ እርስ በእርስ እንደማይካካድ ምን ዋስትና አለው።---” ይሄ እራሱን…
Read 1542 times
Published in
ህብረተሰብ
ሀብታሙ አለባቸው፣ ዛሬም ብዕሩንና ብራናውን አጣምሮ፣ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ለመቃኘት ሞክሯል። ቅኝት በመቃኘት ይታዘዛል። ጥሩ ቃኚ፣ ጥሩ ዜማን እንደሚያወጣ እሙን ነው፡፡ ሀብታሙ በቅኝቱ ጥሩ ዜማን አውጥቶ ይሆን የሚለው እንደ አድማጮቹ የሚወሰን ነው፡፡ በበኩሌ ያልተደፈረውን የቤተ መንግስት ጓዳ፣ ያልተደፈረውን የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነትና ያልተለመደውን…
Read 5596 times
Published in
ህብረተሰብ
አንድ ማህበረሰብ፤ ማህበራዊ አንድነቱ፣ ግላዊ ፈቃዱ፣ ሠላሙ፣ ጥቅሙ፣ ነጻነቱ፣ መብቱ፣ ማንነቱና ውርሶቹ ሁሉ ተጠብቀው እንዲቀጥሉለት መንግስት ያስፈልገዋል። ይህንን ለማድረግ ደግሞ በታላላቆቹ የፖለቲካ ፈላስፎች በእነ ሆብስና ሩሶ አስተምህሮ መሰረት፤ ግለሰቡ ወይም ህዝቡ ስልጣኑንና በጎ ፈቃዱን በስምምነት መንግስት ለሚባለው አካል ማስገዛት አለበት።…
Read 3626 times
Published in
ህብረተሰብ