ህብረተሰብ
Sunday, 16 July 2017 00:00
የገንዘብ እጥረት በግጭትና በአደጋ ቀጣና የሚኖሩ ሕፃናትን ትምህርት እየተፈታተነ ነው ተባለ
Written by መንግሥቱ አበበ
በኢትዮጵያ 2 ሚሊዮን በላይ ሕፃናት ትምህርታቸውን ለመቀጠል ድጋፍ ይፈልጋሉበዚህ ዓመት ከሚያስፈልገው ገንዘብ ውስጥ 12 በመቶ ብቻ ነው የተገኘውዩኒሴፍ በሃምቡርግ ጀርመን ከተካሄደው የG-20 አገራት የመሪዎች ጉባኤ አስቀድሞ፣ የገንዘብ እጥረት በግጭት ወይም በአደጋ ቀጣና የሚገኙ 9.2 ሚሊዮን ሕፃናትን ትምህርት እየተፈታተነ መሆኑን ገለጸ፡፡…
Read 1304 times
Published in
ህብረተሰብ
አረሙ ጣናን አልፎ አባይ ገብቷል ተብሏልበቅርቡ ወልቂጤና አርሲ ዩኒቨርሲቲዎች ዝዋይ በሚገኘው ሀይሌ ሪዞርት አገር አቀፍ ጉባኤ አካሂደው ነበር፡፡ የጉባኤው መነሻ ደግሞ የዝዋይ ሀይቅን ዙሪያ 75 በመቶ ከብቦ ህልውናውን አደጋ ላይ የጣለው “እምቦጭ” ወይም በእንግሊዝኛው አጠራር “Water hysin” የተባለው መጤ አረም…
Read 3826 times
Published in
ህብረተሰብ
“መንግስት የእንቦጭን ጉዳይ እንደ ብሄራዊ አጀንዳ ቢይዘው ጥሩ ነው”ዩኒቨርሲቲው ዘንድሮ 11 ቴክኖሎጂዎችን አስተዋውቋልበአገሪቱ ግዙፍ የምርምር ማዕከል እያስገነባ ነውባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሰለጠናቸውን 6536 ተማሪዎች በመጀመሪያና በሁለተኛ ድግሪ ያስመረቀው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ላይ እየሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በሀገሪቱ…
Read 2525 times
Published in
ህብረተሰብ
ስለ ጊዜ በተነገሩ ፍልስፍናዎች ውስጥ በአንዱ፤ “ድሮ (ትናንት) የለም፣ አልፏል፣ ነገም የለም አልመጣም ያልተጨበጠ ብዥታ (Illusion) ነው። እውኑ እና እርግጡ ዛሬ፣ አሁን ብቻ ነው፡ ሲል ያትታል፡፡ይሄ ምን ማለት ነው ? ይህ ድፍየና (Definition) በተለይ ታሪክ እግር ከወርች የኋሊት ከጠፈረን፣ የነገ…
Read 3893 times
Published in
ህብረተሰብ
መንደርደርያ በጥበብ ተሰጥኦውና በተክለ-ሰብዕናው የማደንቀው እና የምወደው ድምጻ ቴዎድሮስ ካሳሁን አምስተኛው የሙዚቃ አልበም ‹ኢትዮጵያ›ን ላለፉት በርካታ ሳምንታት በጥሞና አጣጥሜዋለሁ፡፡ አልበሙ የወጣ ሰሞን በጻፍኩትና በሪፖርተር እንግሊዝኛው ጋዜጣ ላይ ለንባብ በበቃው ጽሁፌ፤ ስራው የቴዲን የግጥም ችሎታ ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ቋንቋ ነገሮችን የመግለፅ…
Read 6708 times
Published in
ህብረተሰብ
(በህገ መንግስት ጉባኤ ውስጥ የነበረ ክርክር) “አንድ ትልቅ ሀገር በትንሽ መንደር ላይ፣ ተጣጥፎ ተኝቶ፣ ሲጨናነቅ አየሁ፣ ለእግሮቹ መዘርጊያ፣ ሽራፊ ቦታ አጥቶ፡፡”በሕገ መንግሥቱ ውስጥ ካሉት ግልጽነት የሚጎድላቸው አንቀጾች መካከል በአንቀጽ 49 (5) ላይ ያለው የኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ከተማ ስለሚኖረው ልዩ…
Read 2858 times
Published in
ህብረተሰብ