ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
“የመረዳዳትና የመደጋገፍ ባህል ከአያት ቅድመ አያቶቻችን የመጣ ነው” በጉራጌ ዞን፣ የዶቢ ደብረ ፀሀይ ቅዱስ ጊዮርጊስየልማት፣ የቀብርና መረዳጃ ማህበር በ1923 ዓ.ም ነው የተቋቋመው፡፡ 86 ዓመታትን አስቆጥሯል። የማህበሩ መስራቾች የዶቢ ተወላጆች ናቸው።ተወላጆቹ በተለያየ ምክንያት ከቀዬአቸው ወጥተው አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ያገኙትን እየሰሩም ራሳቸውን…
Rate this item
(6 votes)
 “--- በሐሳብ ወዲያና ወዲህ እየተማታ ሌሊቱ ይገሠግሣል፡፡ አራዊቱ ይጮኻሉ፡፡ እንዲያውም አንዳንዶቹበአጠገቡ ናቸው፡፡ ከሹክሹክታ፣ እስከ ግሣት፣ ከሲርታ እስከ ፉጨት ድምጻቸው ይመጣል ይሄዳል፡፡--- ” የቼሮቄ ጎሳዎች በደቡብ ምሥራቅ አሜሪካ የነበሩ ጥንታውያን የአሜሪካ ሕዝቦች ናቸው። የቼሮቄ ወጣቶች ለዐቅመ አዳም መድረሳቸውን የሚገልጡበት አንድ ከባድ…
Rate this item
(0 votes)
“የምሩፅ አልፋና ኦሜጋው ኢትዮጵያዊነት ነው” ምሩፅ የተወለደው በትግራይ ክልል ዓዲግራት አካባቢ ጉሎምኻዳ ወረዳ ነው፡፡ ልክ እንደ ዓድዋ፣ የሶማልያውና የማህዲስት ወረራ ጊዜ ኢትዮጵያውያን በጋራ ደማቸው ታሪክ ከፃፉባቸው የአንድነት ሀውልቶች አንዱ የሚገኘው ምሩፅ በተወለደበት አካባቢ ነው፡፡ ሻዕብያ ኢትዮጵያን በወረረበት ጊዜ ከሁሉም አቅጣጫ…
Rate this item
(0 votes)
የማሻሻያ ረቂቅ አዋጁ ምን ይላል? - ከኃላፊነት የሚነሱ የመንግስት ባለስልጣናት የመቋቋሚያ አበል፣ የስራ ስንብት ክፍያ፣ የቤት አበልና የተሽከርካሪ አገልግሎት ይሰጣቸዋል - ከኃላፊነት የተነሳ የመንግስት የስራ ኃላፊ ከዚህ ዓለም በሞት ቢለይ ተሽከርካሪውን ጨምሮ ሊያገኝ የሚገባው ጥቅማ ጥቅም ለቤተሰቦቹ ይሰጣል - ለተሿሚ…
Rate this item
(0 votes)
 ከጥቂት ወራት በፊት ለተከበሩ ሜትር አርቲስት ሎሬት አፈወርቅ ተክሌ መታሰቢያነት የተሠራው ሃውልት ከተመረቀ ማግስት ጀምሮ፣ የብዙዎቻችን ጉጉት የነበረው የጋራ ውርሳችን፣ “ቪላ አልፋ” ዕውን ሆኖ፣ የሎሬትን ዘላለማዊነት ለትውልድ ሲዘክር ማየት ነበር፡፡ ይህ ጥልቅ ምኞት የሎሬት አፈወርቅም የነፍሱ ናፍቆት እንደነበረ ማሳያው፣ ከህመም…
Rate this item
(6 votes)
“የእንፋሎት ሃይል”፣ “አሉቶ ላንጋኖ”... እየተባለ ሲነገርና ሲዘመር …ለስንት ዘመን ሰምተናል? … “ለስንት ዓመትስ ተፅፎለታል?” የሚል ጥያቄ ከጨመርንበትማ... ጉዳዩ የታሪክ ጥያቄ ይሆንብናል፡፡ ነገርዬው፣ ከሃያ ዓመት በላይ፣ ከሩብ ምዕተ ዓመት የዘለለ የረዥም እድሜ “ባለፀጋ” ነው፡፡ ሆኖታል። በመንግስት ቴሌቪዥንና ሬዲዮ ዘወትር የሚዘመርለት፤ በውሃና…