ህብረተሰብ
ዶክተር ዩን - ፕዮ ሺን የሐናም ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት (ኮሪያ) የእንኳን ደስ አለዎ ደብዳቤ የዓለም ሰላምንና ዕርቅን በመላው ዓለም ለማስፋፋት የዓለም የሰላም ጓድ (World peace Corps) ያደረገውን ክቡር ጥረት መሠረት አድረጌ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የዓለም ሰላም የክብር ተሸላሚ ሆነው በመመረጣቸው…
Read 4723 times
Published in
ህብረተሰብ
አረንጓዴ፣ ብጫ ቀይ የሴቶች ግጥም ነች! የጀግና ዋጋ መወደድ ነው ወይ ጀግንነትን የሚፈጥረው?... አልኩኝ ለራሴ፡፡ ወርቅን ብርቅ የሚያደርገው በቀላሉ የማይገኝ መሆኑ ነው?...ሁሉም ሰው በውስጡ የጀግንነት መንፈስ አለው፡፡ መንፈሱን ወደ ተግባር የሚለውጠው ግን ወርቅ የሆነው ብቻ ነው፡፡ ጀግናና ወርቅ አንድ የሆኑት…
Read 2873 times
Published in
ህብረተሰብ
እንዴት ናችሁሳ! የ‘ኢቩ አትሞስፌር’ ነገር ነው! አንድ ሁልጊዜ የሚገርመኝ ነገር…መንፈቅና ዘጠኝ ወር ቺስታ ሆነው የቆዩ ወዳጆቻችን የዋዜማ ጊዜ ፈረንካውን ከየት ነው የሚያገኙት! ግራ ገባና! ይቺ የፈረንጅ ጋዜጣና ቴሌቪዥን ሁሉ ‘ዘ ሴክሬቲቭ ኢስት አፍሪካን ኔሽን’ እያለ ሲጠራት የከረማት አገር ውስጥ የአደባበዩ…
Read 4832 times
Published in
ህብረተሰብ
ፈር መያዣ፡- ባለፈው ሣምንት “አቶ መለስ ለዓላማቸው ኖረዋል፤ ኢትዮጵያ ለራሷ ታልቅሥ!” በሚል ርዕስ፣ በሀገራችን የመሪ እና የተመሪ ህዝብ ግንኙነት ጥልቅ ጥናት የሚሻ እየመሰለኝ ስለመምጣቱ፣ ከፖለቲካ ንቃተ ህሊናችን ይልቅ ህብረተሠባዊው የአስተሳሰብና የአሰራር ልማዳችን የበለጠ ሰፊ ሥራ የሚጠይቅ ስለ መሆኑ፣ ከተዥጐረጐረ ባህልና…
Read 2464 times
Published in
ህብረተሰብ
Saturday, 08 September 2012 12:26
ቴዎድሮስና ሰላማ፤ ዘውዲቱና ማቴዎስ፤ ኃይለሥላሴና ቴዎፍሎስ፤ መንግሥቱና መርቆርዮስ፤ መለስና ጳውሎስ
Written by ብርሃኑ ሰሙ
አንድ አባት ሰሞነኛ ስለሆነው የአገራችን የሀዘን ክስተት አንስተው በርዕሴ የተመለከቱት አምስት የአገር መሪዎችና አምስቱ የሃይማኖት አባቶች ከስደተኝነትና ከአማሟታቸው ጋር በተያያዘ የተጋሩት ታሪክ ምን አንደምታ ይኖረው ይሆን? በሚል ጥያቄ ሲያነሱ መስማቴ ለዚህ ጽሑፍ መፃፍ መነሻ ሆኖኛል፡፡ ከስተደኝነትና የአሟሟት ታሪካቸው በተጨማሪ ወዳጅነትና…
Read 3041 times
Published in
ህብረተሰብ
የልጅነት ውብ እድሜዋን ያሣለፈችው ከእድሜ እኩዮቿ ጋር እንደልቧ ተጫውታና ተሯሩጣ ነው፡፡ በተፈጥሮ የተቸራት ብሩህ አዕምሮዋ ከቅልጥፍናዋና ከፈጣን ተፈጥሮዋ ጋር ተዳምሮ በመንደራቸው እጅግ ተወዳጅ ልጅ አድርጓታል፡፡ በትምህርቷ ጐበዝ ከሚባሉ ተማሪዎች ተርታ የምትጠራው ራሔል፤ የጨዋታዎች ሁሉ አድማቂም እንደነበረች ይነገራል፡፡ እሷ ያለችበት ጨዋታ…
Read 1911 times
Published in
ህብረተሰብ