Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ህብረተሰብ

Saturday, 26 November 2011 08:32

“ልጅነት ወርቁ፣ ልጅነት እንቁ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
“መዝናናት መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት” ጓድ ሌኒን ልጅነት ስንል፣ ከምንጩ ከእናት መነሳት ደግ ነው፡፡ ከጥንት እንጀምር፡፡ በዚያ በደጉ ዘመን ከብዙ ማስተዋልና ማሰብ ማሰላሰል በኋላ ተረትና ምሳሌዎቹን እመው ዝግ ባለ ድምጽ ይናገሩዋቸው ነበር፡፡ ከዚያ አበው ይቀበሉና፣ እንደ ገደል ማሚቶ በጐላ ድምጽ ይደጋግሙዋቸዋል…
Rate this item
(1 Vote)
ብዙዎች የአዲስ አበባ ሰፈሮች በተለምዶ የሚጠሩበት ስም አላቸው፡፡ ካምቦሎጆ፣ ንፋስ ስልክ፣ ቀበና፣ እሪ በከንቱ፣ ዶሮ ማነቂያ፣ በቅሎ ቤት፣ ሸጐሌ፣ ሰባራ ባቡር፣ ዕንቁላል ፋብሪካ፣ ኮልፌ፣ … በርካታ ናቸው፡፡ የስሞቹ አወጣጥ የራሱ ምክንያት ቢኖረውም ብዛኞቻችን ስሞቹ እንዴት እንደተሰየሙ በትክክል እናውቃለን የሚል ግምት…
Rate this item
(0 votes)
“በእርግጥ የናንተ አባቶች ያነን [ላሊበላንፀ] ካነጹ፣ ለምን በእናንተ ዘመን እንደነሱ ያለ አልተሠራም?” በማለት ታሪካችንን ለመፈታተን ሲሞክሩ ይደመጣሉ፡፡“ብዙ መልስ ቢኖርም ከ840 ዓመታት በኋላ ምስካበ ቅዱሳን መድኅኔዓለም ገዳም የማያፈናፍንና የማያዳግም ምላሽ ስለሰጠ ታሪካዊ ጠቀሜታው የጐላ ሆኖ እናገኘዋለን፡፡”ይህ ስለተጠቀሰው ገዳም፣ በተለይም ስለውቅርና ፍልፍል…
Rate this item
(0 votes)
ሰው በሥራ ሳለ አይበድልም፤ አያጠፋም … ከቦዘነ ግን … ማህበር ከሠርግ ዕብደት፣ ከልቅሶ ሞኝነት አያንስም … በምግብ ማህበር ዘጥዘጥ እንጂ ፅድቅ የለም … ባለፈው ሳምንት፡ “የባለቅኔው የአለማየሁ ሞገስ አስገራሚ የጋብቻ አፈፃፀም” በሚል ርዕስ አንድ ጽሑፍ አስነብቤ ነበር፡፡ “ሠርግና ልማድ” በሚለው…
Saturday, 19 November 2011 14:17

SPAIN

Written by
Rate this item
(0 votes)
“መዝናናት፣ መዝናናት፣ አሁንም መዝናናት!” - ጓድ ሌኒንእስፓኝ በጣም ከሚገርሙኝና ከሚነሽጡኝ አገሮች አንዱ ነው፡፡ Renaissance ከሚባለው ዘመን እንጀምራለን፡ በሌሎቹ የኤውሮፓ አገሮች እነ ሼክስፒር፣ እነ Leonardo da Vinci, እነ Michelangelo Buonarotti, እነ El Greko በቀሉ፡፡በእስፓኝ ከበቀሉት አርቲስቶች አንዱ Lope de Vega የሚባል…
Rate this item
(0 votes)
ፌስ ቡክ የሃሳብ ማንሸራሸርያ መድረክ ነው ብል አገዘፍከው እባል ይሆን? በርግጥ ሃሳቡ ሁሌ ቁምነገር ላይሆን ይችላል፡፡ ቀልድና ዋዛ ፈዛዛ ሊበረክትም ይችላል፡ ግን ሁሉም ውስጥ የሆነ ሃሳብ አይጠፋም፡፡ በዚህ እሳቤ ነው አንዳንዶች ፌዝ ቡክ እያሉ የሚያፌዚበትን የማህበራዊ ድረ ገጽ መድረክ (ፌስ…