ህብረተሰብ

Wednesday, 05 January 2022 00:00

ሰው የመሆን መፍጨርጨር

Written by
Rate this item
(0 votes)
አሁን በቀደም ዕለት የአይሁዳዊቷን ልጃገረድ አና ፍራንክ ‹‹anna frank the diary of a young girl›› ከአስር ዓመታት በኋላ በድጋሜ እያነበብኩ ነበር፡፡ መጽሐፉን እጄ ላይ የተመለከተ አንድ የንባብ ወዳጄ ‹‹የናዚዎችን ጭካኔ በብዙ መጻሕፍት ላይ አንብበነዋል፡፡ ምን ይሁነኝ ብለህ ነው ከዚህ መጽሐፍ…
Tuesday, 04 January 2022 00:00

የሃይማኖት ፍልስፍና

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 ክፍል-2 የእግዚአብሔር ህላዌ ላይ የተነሱ ሐሳቦች በክፍል አንድ ፅሁፌ በሃይማኖትና በፍልስፍና፣ በእምነትና በአመክንዮ፣ በማመንና በመረዳት መካከል ያለውን ግንኙነት ተመልክተናል፡፡ ዛሬ ደግሞ የሃይማኖት ፈላስፎች ‹‹የእግዚአብሔርን መኖር በእምነት ብቻ ሳይሆን በአመክንዮም ልንደርስበት እንችላለን›› በማለት የሚያቀርቧቸውን መከራከሪያዎች የአሞን በቀለን ሌክቸር መሰረት አድርገን እንመለከታለን፡፡ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
ከአንድ አመት በላይ በተሻገረውና በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በአሸባሪው የህውሃት ቡድን በተቀሰቀሰው ጦርነት በርካታ መስዋዕትነት ተከፍሏል። የንፁሃን ህይወት ጠፍቷል፣ ንብረት ወድሟል፣ በርካታ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውሶች ተከስተዋል። ብዙዎችም ለከፍተኛ የስነ ልቦና ጫና ተዳርገዋል። ይህም ሆኖ የመከላከያ ሰራዊት ከአማራና አፋር ልዩ ሃይል ከፋኖና…
Rate this item
(2 votes)
 «የዓለም ታሪክ የታላላቅ ሰዎች ግለ ታሪክ ድምር ነው ይልቁንም» - ቶማስ ካርላይል ይኼ ካሣ ይሉት ስም በእኛ ሀገር ባለታሪኮችን ይከባል፡፡ - መይሳው ካሳ - በዝብዝ ካሳ .... እና ዛሬ ደግሞ ካሣ ከበደ። - የከበደው ካሣ! ነፍስ ሔር እንበል አስቀድመን፡፡ፋሺስት ጥልያን…
Rate this item
(1 Vote)
ጦርነቱ በንግዱ ማህበረሰብ ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል በጦርነቱ የፈረሱትን መልሶ ለመገንባት የሁሉንም ርብርብ ይፈልጋል ሸዋ ተወልደው አዲስ አበባ ነው ያደጉት። ትንንሽ ከሚባሉ ሥራዎች ተነስተውና ስራን አክብረው ሰርተው ዛሬ በጊፍት ግሩፕ ኩባንያ ውስጥ ያሉትን ከ6 በላይ ትልልቅ ኩባንያዎች ፈጥረዋል። እስከ 2…
Rate this item
(1 Vote)
• ለመገንባትም ጊዜ አለው። ለማፍረስም ጊዜ አለው። ወይስ፣ የሰዎች ይሆን ምርጫው? • ወርቁም ሸክላውም፣ ብረቱም ዝገቱም፣ በኛው በሰዎች እጅ ውስጥ ነው። “አየር መንገድ” የሚለው ስያሜ፣ ትንግርተኛ አባባል ነበር - በዘመኑ። “አየር ላይ”፣… በሰው ልጅ የእልፍ አእላፍ አመታት ታሪክ ውስጥ፣ መንገድ…