ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
ለዚህ ፅሁፍ መነሻ የሆነን ቅዳሜ ታህሳስ 23 ቀን 2008 ዓ.ም በአዲስ አድማስ የነፃ አስተያየት አምድ ላይ በእድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ዘመን በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ልማት ከ10.6 ሚሊዮን በላይ የሥራ እድል ተፈጥሯል የሚለውን የመንግስትን ሪፖርት፣ ከእውነት የራቀ ነው በሚል ለንባብ የበቃው የአቶ…
Rate this item
(3 votes)
ጆርጅ በርናርድ ሾ ቤት የሄደ አንድ ወዳጅ ተዘዋውሮ ቢመለከት አይኑን ቀለለው አሉ፤ ልብ ብሎ ሲያጤን ለካ በዘመኑ እንደ ዋነኛ ቤት ማሳመሪያ ይወሰድ የነበው የአበባ ዝንጣፊ ሾ ክፍል ውስጥ አልነበረም፡፡ ስለዚህ አንድ ጥያቄ ጣል አደረገ፤ “ሚስትር ሾ፤ አበባ የምትወድ ይመስለኝ ነበር”ሾ…
Rate this item
(6 votes)
ክፍል ሁለትበመካከለኛው ዘመን ፀንቶ የቆመው ውብ ‹‹የእምነት ካቴድራል›› ፈራረሰ፡፡ ያ ‹‹የእምነት ካቴድራል››፤ የረቀቀ ጥበቡንና ሐሴትን የሚያጎናፅፍ ኪነቱን ይዞ ሸሸ፡፡ የምዕራብ አውሮጳ ‹‹ዮዲት ጉዲት›› ፈላስፎች እግዚሐርን ከመንበሩ ሊያወርዱት ሞከሩ፡፡ አንቮልቴር፤ ‹‹ገነት›› እና ‹‹ሲዖል›› የሚሉ ቃላትን፤ተራ የስሜት ጓዝ መግለጫ ተራ ቃላት አደረጓቸው፡፡…
Monday, 11 January 2016 11:27

የሐሳብ ዮዲት ጉዲቶች

Written by
Rate this item
(9 votes)
ፈላስፎች ያው እንደ ማንኛችንም ሰው ናቸው። እንዲያውም አንዳንዶቹ ተራ ሰው እንኳን ሊያደርጋቸው የማይፈቅዳቸውን ተራ ነገሮችን የሚያደርጉ ናቸው፡፡ የዓይንና የሳይንስ መነጽር ሰሪው ስፒኖዛ፤ ጭንቅላቱ እየባዘነ እምቢ ሲለው፤ እዕምሮውን ለማሳረፍ፤ የዝንብና የሸረሪት ጦርነት ያውጃል፡፡ ያን ጦርነት እየተመለከተ ስዱድ ህሊናውን ያሳርፋል፡፡ ስፒኖዛ፤ ዝንቡን…
Rate this item
(1 Vote)
ከፍጹም ቅጣት ምት መቺዎች የተወሰደ ተሞክሮ እራስህን ልክ እንደ አንድ ጎበዝ እግር ኳስ ተጨዋች አድርገህ ውሰድ፡፡ በቃ የኳስ ጠቢብ ነገር ነህ፡፡ በዓለም ታላቁ የእግር ኳስ መድረክ ላይ የአንተ ሀገርና የተፋላሚው ሀገር ቡድን ለመጨረሻው የዋንጫ ፍልሚያ ተፋጣችኋል፡፡ አንተ የመጨረሻ መቺ በመሆንህ…
Rate this item
(9 votes)
… የቡዳ ጉዳይ በሀገራችን ባሕል ውስጥ የታወቀ ስለሆነ ለማስረዳት ዝርዝር ውስጥ አልገባም፡፡ ቡዳና ፖለቲካችንን ምን አገናኛቸው ለሚለው ጥያቄ ግን ተገቢ መልስ መስጠት ስለአለብኝ አንዳንድ ጭብጦችን ላስቀምጥ፡፡ ተረቱ እንደሚለው፣ አንድ ቡዶችን ለይቶ የማያውቅ ሰው፣ የቡዶች መንደር ይደርስና፣ “እዚህ አካባቢ የቡዶች መንደር…