ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
• ትውልድ የሚሻገር ኩባንያ የማቋቋም ህልምና ፈተናው ? • በአገራችን ላይ ትንሹን ዎልማርት ለመፍጠር በሂደት ላይ ነን ከሁለት አስርት ዓመታት በፊት በአምስት ጓደኛሞች የተቋቋመው ኦሜዳድ፤ የተመሰረተበትን የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል እያከበረ ይገኛል፡፡ ዛሬ በሂልተን ሆቴል በተዘጋጀ የእራት ግብዣ ላይም…
Rate this item
(0 votes)
 · በዓመቱ 6.8 ቢሊዮን ብር አትርፏል · ባለ 4 ኮከብ ደረጃ ተሰጥቶታል · 1000 ክፍሎች የሚኖሩት ሆቴል እያስገነባ ነው በአምስት C-47 አውሮፕላኖች ለመጀመሪያ ጊዜ አገልግሎት መስጠት የጀመረው እ.ኤ.አ ኤፕሪል 8 ቀን 1946 ወደ ግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በመብረር ነበር -…
Rate this item
(0 votes)
 የዛሬ ሳምንት ቦሌ በሚገኘው የአክሰስ ሪል እስቴት ጽ/ቤት፣ ቤት ገዢዎች ያሰሙት የነበረው ጩኸት፣ በደል ደርሶባቸው ሳይሆን የቅርብ ዘመድ የሞተባቸው ያህል አዝነው ነበር፡፡ ጩኸታቸውን ማሰማት የፈለጉት በሰላማዊ ሰልፍ እንጂ በጋዜጣዊ መግለጫ አልነበረም፡፡ የሰላማዊ ሰልፍ ፈቃድ ሰጪው ክፍል “እስከ ዛሬ ታግላችኋል፤ አሁንም…
Rate this item
(0 votes)
 በጀርሞች የተበከለና ድፍርስ ውሃን አጣርቶ፣ ንፁህ አድርጎ በማቅረብ የሚታወቀው ቢሻን ጋሪ፤ የምርት ማጣሪያውን ይዘት ማሻሻሉን አስታወቀ፡፡ ቢሻንጋሪ ፒዩሪፊኬሽን ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማ ባለፈው ማክሰኞ በካፒታል ሆቴል ባካሄደው የግማሽ ቀን ወርክሾፕ፤ ምርቱን ከድርጅቱ በብዛት ለሚገዙና አብረውት ለሚሰሩ አካላት አስተዋውቋል፡፡ ድርጅቱ ቀደም ሲል ለነባሩ…
Rate this item
(0 votes)
 አዲስ አበባ የሚገኘው ዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከሊንከን ዩኒቨርሲቲ ካሊፎርኒያ ጋር በመተባበር በካፒታል ገበያ ላይ ያተኮረ ትምህርታዊ ስልጠና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በእሸቱ ጮሌ (ዶ/ር) የስብሰባ አዳራሽ ሰሞኑን ተካሄደ፡፡ ለአምስት ቀናት የተሰጠውን ሥልጠና የከፈቱት የዌስተርን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፕሬዚዳንት አቶ አቤቱ መላኩ ለመጀመሪያ…
Rate this item
(3 votes)
 - የሊዝ ፖሊሲን ለኢትዮጵያ የሰጠው ሻቢያ ነው የሚለው ሀሰት ነው - በሀገራችን መሬትን በሊዝ መስጠት የጀመሩት አፄ ምኒልክ ናቸው - የኤምባሲዎች ይዞታ በሊዝ ሊመዘገብ ታስቦ ነበር ኢንጅነር ሣህሉ አለማየሁ በ1952 ዓ.ም ነው የተወለዱት - በአምቦ ግንደበረት፡፡ ትምህርታቸውን በወለንኮሚ አንጩና አምቦ…