ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(4 votes)
• በትምህርት ላይ ኢንቨስት የሚያደርጉ መበረታታት አለባቸው • አድማስ ዩኒቨርሲቲ፤ 11ኛውን የጥናትና ምርምር ጉባኤ አካሄደ • ዕድገትም ሆነ ውድቀት በትምህርት ጥራት ላይ የተመሰረተ ነው • የትምህርትን ጥራት ለማስጠበቅ ዋናው፣ ተማሪዎችን ማብቃት ነው በየዓመቱ ችግር ፈቺ የሆኑ ጉዳዮችን በመምረጥ፣ የጥናትና ምርምር…
Rate this item
(1 Vote)
ፋብሪካዎቹ በመቶ ሚሊዮኖች ብር የሚቆጠር ኪሳራ ደርሶብናል አሉ የከተማዋን አየር ንብረት በክላችኋል፣ የህብረተሰቡን ጤና የሚጎዳ የአየር ብክለት አድርሳችኋል የተባሉ ስድስት የቆዳ ፋብሪካዎች ታሸጉ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ከትናንት በስቲያ በወሰደው እርምጃ አዲስ አበባ ቆዳ ፋብሪካ፣ ባቱ ቆዳ፣ ድሬ…
Rate this item
(0 votes)
- ድርጅቱ መወገድ ያለባቸውንና ዋጋ የማያወጡ ንብረቶችንም ያስወግዳል - በአጭር ጊዜ ውስጥ ከ30 ሚ.ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማስወገዱን ገልጿል በተለያዩ የመንግስትና የግል ተቋማት ውስጥ የሚገኙና አገልግሎት የማይሰጡ ንብረቶችን ከጥቅም ውጪ ከመሆናቸው በፊት ተረክቦ የሚሸጥ ድርጅት ተቋቋመ፡፡“እንደራስ አሴት ማኔጅመንት” የተባለው ይኸው…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ ምዕራፍ ጉዞ የጀመረው ዳሽን ባንክ፤ ከብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ያስገነባውን የዋና መ/ቤት ዘመናዊ ሕንፃ፣ ከፍተኛ የመንግሥት ባለ ሥልጣናትና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት ዛሬ ያስመርቃል፡፡ 3 ቤዝመንትን ጨምሮ 21 ፎቅ ያለው ይህ ዘመናዊ ሕንፃ፤ የሠራተኞች መዝናኛ፤ መመገቢያ፣…
Rate this item
(6 votes)
በጅማ በቅርቡ አገልግሎት የጀመረው “ዶሎሎ ሆቴል” በከተማዋ ከሚገኙ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን ካሟሉ ጥቂት ሆቴሎች አንዱ ነው፡፡ ዶሎሎ የኦሮምኛ ቃል ሲሆን ትርጉሙም አነስተኛ ጅረት ማለት ነው፡፡ ሰዎች እየሄዱ የሚዝናኑበትና ልጆች የሚዋኙበት፣ ለጅማ ከተማ ቅርብ የሆነች ወንዝ ናት - ዶሎሎ፡፡ ዶሎሎ ሆቴል፤…
Rate this item
(1 Vote)
 የተለያዩ ሁነቶችንና የንግድ ትርኢቶችን በማዘጋጀት የሚታወቀው “ፋልከን ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን”፤ ከህዳር 8 እስከ 10 ቀን 2010 ዓ.ም የሚቆይ የቡና፣ የግብርናና የላይቭ ስቶክ ኤግዚቢሽን ሊከፍት ነው፡፡ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በሚከፈተው በዚህ ኤግዚቢሽን ላይ ከመቶ በላይ የውጭና የአገር ውስጥ ነጋዴዎች፣ አምራቾች፣ ኤክስፖርት…