ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
 የትንሳኤን በዓል ምክንያት በማድረግ በኢዮሃ አዲስ ኢንተርቴይመንትና ኤቨንት የተዘጋጀው “ኢዮሃ ፋሲካ” ኤክስፖ ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ይከፈታል፡፡ ኤክስፖው ሻጭና ገዢን ከማገናኘት ባለፈ ለ22 ቀናት የሙዚቃ ኮንሰርቶችን በወጣትና አንጋፋ ድምፃዊያን በማቅረብ የመዝናኛና የፌስቲቫል ድባብ እንዲኖረው መደረጉን የኢዮሃ…
Rate this item
(5 votes)
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዓለም አቀፉ ሲቪል አቪዬሽን ድርጅት (አይሲኤኦ) ጋር በመተባበር፣ በአፍሪካ አኅጉር ለመጀመሪያ ጊዜ አራተኛውን ዓለም አቀፍ ሲምፖዚየም እንደሚያዘጋጅ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ከማኔጅመንት ቡድን አባላት ጋር በመሆን ሰሞኑን በአቪዬሽን አካዳሚ በሰጡት መግለጫ፤ ‹‹የአቅም ግንባታ…
Rate this item
(5 votes)
”ምግብን በግራም ገዝቶ መብላት ነውር የለውም” የአገር ሀብትን ከብክነት መቆጠብ ከቤት ጀምሮ እስከ ትልልቅ ተቋማት መዝለቅና ባህል መሆን አለበት በሚል ሀሳብ የባላገሩ አስጎብኚ ድርጅት ባለቤትና ስራ አስኪያጅ አቶ ተሾመ አየለ (ባላገሩ) ከጣይቱ ሆቴል ባለቤት ጋር በመመካከር ከሰሞኑ አዲስ ንቅናቄ ጀምረዋል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
መቀመጫውን ስዊዘርላንድ ያደረገውና በአውሮፓ፣ በኤስያና በአፍሪካ ከ300 በላይ ሆቴሎችን የሚያስተዳረው ሙቨንፒክ አለም አቀፍ ሆቴልና ሪዞርት፤ ዮቤክ የንግድ ስራ ድርጅት ኢምፔሪያል ሆቴል አካባቢ የሚያስገነባውን ባለ 5 ኮከብ ሆቴል ለማስተዳደር ስምምነት ፈፀመ፡፡ ከትላንት በስቲያ አመሻሽ ላይ በሸራተን ሆቴል ላሊበላ አዳራሽ ስምምነቱ በተፈረመበት…
Rate this item
(3 votes)
ባለፈው ቅዳሜ ከጉራጌ ዞን ተወላጆች ጋር በዞኑ ዋና ከተማ ወልቂጤ ላይ በአካባቢው ባሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ውይይት ያደረገው የዞኑ አስተዳደር፤ ከ340 ሺህ ሄክታር በላይ ቦታ አዘጋጅቼ ባለሀብቶችን እየተጠባበቅኩ ነው ብሏል፡፡ የአካባቢው ተወላጅ ባለሀብቶች ይሄን እድል በቅድሚያ እንዲጠቀሙበትም የዞኑ አስተዳዳሪ አቶ…
Rate this item
(0 votes)
 በ5 ቢሊዮን ብር ወጪ የተቋቋመው ሔኒከን ቢራ ፋብሪካ፣ ተረፈ ምርቱን በማጣራት ለማስወገድ የሚያስችል የፍሳሽ ቆሻሻ ማጣሪያ ጣቢያ ከ176 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በመገንባት ሥራ ላይ እንዲውል ማድረጉ ተገለፀ፡፡ በፋብሪካው የተገነባው የፍሳሽ ማጣሪያና ማስወገጃ ጣቢያ ሰሞኑን በጋዜጠኞች በተጎበኘበት ወቅት የሔኒከን…