ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
በኢትዮጵያ የህብረት ስራ ማህበራት ታሪክ 50 ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም ማህበራቱ በስርአት ተደራጅተው፤ በፖሊሲ ታቅፈው ሥራ ከጀመሩ ከሁለት አስርት ዓመታት በላይ አልሆናቸውም፡፡ በአሁኑ ሰዓት የግብርና ምርቶች ላይ እሴት በመጨመርና ወደ ውጪ በመላክ ለአገሪቷ ገቢ ያስገባሉ፡፡ ምርጥ 10 ከሆኑት ቡና ላኪዎች ውስጥ…
Rate this item
(0 votes)
የተባበሩት የአረብ መንግሥታት ንብረት የሆነው ፍላይ ዱባይ አየር መንገዱ ከወር በፊት በተጠናቀቀው የፈረንጆች ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ ስኬታማ እንደነበር አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በዓመቱ ውስጥ 81,530 በረራዎችን በማድረግና 9.04 ሚሊዮን ተሳፋሪዎችን በማጓጓዝ፣ 27.4 ሚሊዮን ዶላር ያገኘ ሲሆን የተጓዞቹ ብዛት ከ2014 ጋር ሲነፃፀር…
Saturday, 13 February 2016 11:59

ሀበሻ ዊክሊ ----- ከየት ወዴት?

Written by
Rate this item
(7 votes)
ለቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ከ3 ሚ. ብር በላይ በጀት ተይዟል አዲስ አበባ ነው ተወልዶ ያደገው፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በኮከበ ፅባህ፣ የመሰናዶ ትምህርቱን ደግሞ በዳግማዊ ምኒልክ ት/ቤት ተከታትሏል፡፡ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አራት ኪሎ ካምፓስ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ በድግሪ ተመርቋል፡፡ በልጅነቱ ነፍሱ ወደ ኪነ-ጥበቡ…
Rate this item
(4 votes)
ሰልጣኞች ጭነት በጫነ ተሽከርካሪ እንዲፈተኑ ያዛል የሥልጠና ወጪው ከ30ሺ እስከ 40ሺ ብር ይደርሳል ተብሏል የትራንስፖርት ሚኒስቴር ብቁ አሽከርካሪዎችን ለማፍራት ይበጃል በሚል ያወጣውን አዲስ መመሪያ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ተቋማት በአጭር ጊዜ ውስጥ እንዲተገብሩት ያዘዘ ሲሆን ማሰልጠኛ ተቋማቱ መመሪያውን ለመተግበር አስቸጋሪ መሆኑን በመግለጽ…
Rate this item
(4 votes)
ማንኛውንም የቢዝነስና ሌሎች ተቋማት የአድራሻና የአገልግሎት ዝርዝር መረጃ ማግኘት የሚያስችል ድረ ገፅና የሞባይል ስልክ አፕሊኬሽን ከትናንት በስቲያ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ በሦስት ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የተሰራው Et Yellow pages፤ ከዚህ ቀደም ሲዘጋጁ ከነበሩ የወረቀት የአድራሻና መረጃ ማውጫዎች በተለየ መልኩ የኢንተርኔት ቴክኖሎጂን…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት ስድስት ወራት የ91 ፕሮጀክቶችን የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰረዙን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ነጋሽ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ፕሮጀክቶቹ በማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ለመስራት ፈቃድ ተሰጥቷቸው የነበሩ ሲሆን ፈቃዳቸው የተሰረዘው ፈቃድ ካወጡ በኋላ በመጥፋትና በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ…