ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ቶታል ኢትዮጵያ “Startupper of the year by total” በሚል ርዕስ ባዘጋጀው የመነሻ ካፒታል ሽልማት ውድድር ላይ ዕጩዎች እንዲወዳደሩ ጋብዟል፡፡ ከ1-3 ለሚወጡ አሸናፊዎች ከ350ሺ ብር እስከ 150ሺ ብር ይሸልማል ተብሏል፡፡ ውድድሩ ማንኛውም ዕድሜው 35 ዓመት ወይም ከዚያ በታች ለሆነ ኢትዮጵያዊ ነፃና…
Rate this item
(4 votes)
ዜጐች ወደተለያዩ አገሮች ሄደው እንዲሠሩ የሚፈቅደው አዲሱ የግል ሠራተኞችና አሠሪ አዋጅ በተወካዮች ም/ቤት ቢፀድቅም አዋጁ ማሟላት ያለባቸው ብዙ ነገሮች ስላሉ ጉዞው አሁኑኑ አይጀምርም ተባለ፡፡ ጉዞው መቼ እንደሚጀመር የተጠየቁት የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚ/ር የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ግርማ ሸለመ፣ አዋጁ…
Rate this item
(2 votes)
የ4 ቀናት አዳርና ሌሎች ወጪዎችን ያካትታል የዱባይ አየር መንገድ ኢሚሬትስ፤ ከታህሳስ 22 - ጥር 20 በዱባይ በሚካሄደው 21ኛው ዓለም አቀፍ ሾፒንግ ፌስቲቫል ላይ ለሚሳተፉ ኢትዮጵያውያን ከአዲስ አበባ ዱባይ ልዩ የጉዞ ፓኬጅ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ የጉዞ ፓኬጁ ለአንድ ሰው 560 ዶላር የሚያስከፍል…
Rate this item
(2 votes)
ባለፉት 5 ወራት 525 ሚዛኖች ተወግደዋል ተባለ አትክልት ቤቶች፣ ስጋ ቤቶችና የሰብል ግብይት ቦታዎች ዲጂታል ሚዛን እንዲጠቀሙ ለማድረግ ማቀዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ገመቺስ መላኩ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ የስነ ልክ መሳሪያዎች ትክክለኛነት አለመረጋገጡ ሰው…
Rate this item
(0 votes)
መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ለሚያስገነባው ህንፃ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ200 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በርክክብ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ባህረ ባደረጉት ንግግር፤ ባንካቸው የማዕከሉ ግንባታ ፕሮጀክት ፕሮፖዛል ተጠናቆ ሲቀርብ የበለጠ ድጋፍ…
Rate this item
(2 votes)
ሠራተኛ ፈላጊ ሆቴሎች በቀጥታ በኢንተርኔት የሥራ ማስታወቂያ የሚያወጡበትና በሙያው ለመሰማራት የሚፈልጉ ሰዎች በቀጥታ ሲቪያቸውን አስገብተው የሚወዳደሩበት “ሆቴል ሥራ ዶት ኮም” የተሰኘ ድረ ገፅ በይፋ ሥራ ጀመረ፡፡ በሆቴል ኢንዱስትሪ በመሥራት ልምድ ያካበቱትና በተለያዩ መንገዶች ጥልቅ እውቀት ያዳበሩት ሁለት ጓደኛማቾች በሆቴል ዘርፍ…