ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
በሰሜን ሸዋ ዞን በደብረብርሃን ከተማ አካባቢ በ1.25 ቢሊዮን ብር ካፒታል የተሠራው ሀበሻ ቢራ አ.ማ የዛሬ ሳምንት በምክትል ጠቅላይ ሚ/ር ደመቀ መኮንን በይፋ ተመረቀ፡፡ ግንባታው ተጠናቅቆ አገልግሎት ከጀመረ ጥቂት ወራት ያስቆጠረው ሀበሻ ቢራ፣ በመጀመሪያው ምዕራፍ በዓመት 400 ሺህ ሄክቶ ሊትር (40…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ያላትን እምቅ አቅም ለማሳወቅና ለማስገንዘብ፣ መንግሥትና የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስሪ ልማት ድርጅት (ዩኒዶ) በጋራ ያዘጋጁት የመጀመሪያው ዓለም አቀፍ አግሮ ኢንዱስትሪ ዘንድሮ ፎረም ከሚያዝያ 24 እስከ 26 በአዲስ አበባ ይካሄዳል ተባለ፡፡ ባለፈው ረቡዕ በሂልተን ሆቴል በተሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የኢንቨስትመንት…
Rate this item
(1 Vote)
በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረብርሃን ከተማ የሚገኘው ወደራ ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዬን በ163 ሚሊዮን ብር የዱቄትና የመኮረኒ፣ የፓስታና የብስኩት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ሊገነባ ነው፡፡ ዩኒዬኑ ባለፈው ሳምንት የተመሰረተበትን 10ኛ ዓመት በ28 ሚሊዮን ብር ባስገነባው የራሱ ህንፃ ውስጥ አክብሯል፡፡ ከ80 በላይ…
Rate this item
(2 votes)
የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ጽ/ቤት በዘንድሮ በጀት ዓመት፣ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን ይፋ አስታወቀ፡፡ ጽ/ቤቱ ባለፉት ሦስት ወራት ከሐምሌ 1/2007 እስከ መስከረም 30/2008 በጉዳይ ከዕቅዱ 89.45 በመቶ፣ በተገልጋይ ታቅዶ ከነበረው 91.46…
Rate this item
(2 votes)
አፍሪካ ከ21ኛው ክፍለ ዘመን መባቻ አንስቶ በአንድ ወገን በከፍተኛ የሸቀጦች ዋጋ መናር፣ በሌላ በኩል ደግሞ እየጨመረ ካለው የውጭ ኢንቨስትመንት፣ በጣም እየተሻሻለ ካለው የኢኮኖሚና የፖለቲካ አስተዳደር አንፃር ቋሚ የኢኮኖሚ ዕድገት ማዕከል እየሆነች ነው፡፡ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ (አይኤምኤፍ) በ2012 ባወጣው ሪፖርት…
Rate this item
(6 votes)
• ወጣቱ ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የተፈጠረ ትውልድ ነው!• ማይክሮሶፍትን ስጐበኝ 5 ተማሪዎቼን በኩባንያው ሲሰሩ አግኝቻቸዋለሁ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ ፋክልቲ ሂሳብ ዲፓርትመንት የተማሩ ሁለት ወጣቶች በ1983 ዓ.ም በመጀመሪያ ዲግሪ ተመረቁ፡፡ አንድ ዓመት ከቆዩ በኋላ ሁለቱም ለከፍተኛ ትምህርት ወደ ውጭ አገር ሄዱ…