ንግድና ኢኮኖሚ
ስም ምሩፅ ገ/እግዚአብሔር ይባላል፡፡ በራሽያዋ ከተማ ሴንቲ ፒተርስበርግ የባቡር ዝርጋታ ምህንድስና (ሬልዌይ ኢንጂነሪንግ) ተማሪ ነው፡፡ በሃሮማያ ዩኒቨርስቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ዲፓርትመንት መምህር ሆኖ በማገልገል ላይ ሳለ በመጣ የነፃ ትምህርት ዕድል አሸንፎ ራሽያ የገባ ኢትዮጵያዊ ነው። ከጋዜጠኛ ግሩም ሰይፉ ጋር በሞስኮ ከተማ…
Read 4548 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
Friday, 13 September 2013 12:56
“የአዲሱ ዓመት እቅዴ በማዕድን ፍለጋ ላይ መሰማራት ነው” አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገ/ስላሴ
Written by ናፍቆት ዮሴፍ
ለእኔ 2005 ዓ.ም በአጠቃላይ ሲታይ መጥፎ አመት አልነበረም፡፡ ያሰብኩትን ያህል ባልሄድም ያቀድኳቸውን ነገሮች ከሞላ ጐደል ሳላሳካቸው አልቀረሁም፡፡ በቴፒና በሚዛን መካከል በሚገኝ ማሻ በተባለ ቦታ ላይ የቡና እርሻ ለመጀመርና ሁለት መቶ ሄክታር ቡና ለመትከል አቅደን ነበር፤ እሱን አሳክተናል፡፡ ሁለተኛው ስኬት የሻሸመኔው…
Read 4067 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
ወ/ሮ ሙሉ ሰለሞን (የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ፕሬዚዳንት) በ2005 ዓ.ም በግል ህይወቴ ትልቁ ፈተና የነበረው የእናቴ መታመም ነው፡፡ ህመሟ ከባድ ነበር፤ አሁን ግን ተሽሏታል፡፡ በስራ ቦታ ባሉ እንቅስቃሴዎች እንቅፋት የሚሆንብሽ ብዙ ነገር አለ፡፡ የአገር ስራ ስትሰሪ ለግልሽ የምትሰሪ ይመስል በተሳሳተ…
Read 2827 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በ30ሚ ብር የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ከፈተበ200ሺ ብር ጀምሮ 11 ሚሊዮን ብር ደርሷል አንድም ካፌ ፍራንቻይዝ አልተደረገምበቅርቡ የታሸገ ወተት ለገበያ ያቀርባል 17 ቅርንጫፎችና 1,200 ሠራተኞች አሉትቦሌና ዙሪያውን አራት ቦታ፣ 22 አካባቢ ትራፊክ ጽ/ቤትን ተሻግሮና ሳይሻገሩ፤ መገናኛ፣ በቅሎ ቤት (ላንቻ)፣ ሳር ቤት፣…
Read 4179 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
“የስኬት ምስጢራችን ትጋትና ለችግር ያለመሸነፍ ነው”አራት ሲኒማ ቤቶች አራት ሲኒማ ቤቶችአንድ ፎቅ የቤተሰብ መዝናኛ በአሁኑ ሰዓት በዓለም ግዙፍ የመገበያያ ሞሎች ባለቤት በመሆን ቻይናን የሚወዳደራት አልተገኘም፡፡ በ892ሺህ ካ.ሜ ወለል ላይ ያረፈው ትልቅ የገበያ ማዕከል በዓለም ቀዳሚ ነው፡፡ እዚያው ቻይና ውስጥ በ680ሺህ…
Read 5957 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ
በአፍሪካ ተወዳዳሪ የሌለው የአትሌቲክ መንደር አዲስ አበባ በጉም የተሸፈነችበት ዕለት ነበር- ያለፈው ማክሰኞ፡፡ ከአምስቱ የመዲናዋ መውጫ በሮች አንዱ ወደሆነው የሰሜን አቅጣጫ አመራሁ። የሱሉልታ ተራራ አናት በጉም በመሸፈኑ፣ በሶስት እና በአራት ሜትር ሰው ለመተያየት ችግር ነበር። ተራራውን እየወረድን ስንሄድ ጉሙ እየሳሳ…
Read 6741 times
Published in
ንግድና ኢኮኖሚ