ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(1 Vote)
ኢትዮ ቴሌኮም ደንበኞቹ በተለያየ አጋጣሚ የሞባይል ስልካቸው በሚጠፋበት ጊዜ ወዲያውኑ ባለማዘጋታቸው እንዲሁም በማወቅም ሆነ ባለማወቅ የስልክ መስመራቸውን (ሲም ካርዳቸውን) ለሶስተኛ ወገን አሳልፈው በመስጠታቸው የተነሳ ወንጀለኞች የስልክ መስመሩን ለተለያዩ የቴሌኮም ማጭበርበር ወንጀሎች የሚጠቀሙበት በመሆኑ፣ ደንበኞች ለእንግልትና ለወንጀል ድርጊት ተጠያቂነት እየተዳረጉ መሆኑን…
Rate this item
(1 Vote)
ሔኒከን ቢራ ፋብሪካ ቂሊንጦ በሚገኘው ፋብሪካው አካባቢ በጐርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸውና ከመኖሪያ ቤታቸው ለተፈናቀሉ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ ወረዳ 9 ነዋሪዎች ድጋፍ አደረገ፡፡ በቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተባለ ሞዶ ዳርፋር እየተባለ በሚጠራው አካባቢ ነሐሴ 10 ቀን 2012 በጣለው ከባድ ዝናብ…
Rate this item
(2 votes)
 በ500 ሚ. ብር ወጪ በአዳማ የተገነባው “አዳማ ሀይሌ ሪዞርት” ከትላንት በስቲያ ሐሙስ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡ ግንባታውን ለማጠናቀቅ ሶስት አመታትን የፈጀው ሪዞርቱ፤ ባለ አራት ኮከብ ደረጃ ያለው ነው ተብሏል፡፡ አምስት አይነት ደረጃ ያላቸው 106 የመኝታ ክፍሎች፣ ከ60-1ሺህ ሰው በብቃት ማስተናገድ…
Rate this item
(2 votes)
ቢጂአይ ኢትዮጵያ “ዶፕል” የተሰኘ በቀለሙም ሆነ በአይነቱ የተለየ አዲስ ቢራ ለገበያ ማቅረቡን አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ በቢራ ምርት የሚገባት ደረጃ ላይ እስክትደርስና ኢትዮጵያዊያን የሚፈልጉትን የቢራ ጣዕም ማማረጥ እስኪችሉ ድረስ ጥናትና ምርምሮችን በማድረግ ብዙ አዳዲስና ዓለም አቀፍ እውቅና ያላቸውን ቢራዎች በሀገር ውስጥ እያስጠመቀ…
Rate this item
(5 votes)
"ሰው ስራን አክብሮ መስራት ከቻለ ይለወጣል ይከበራል" በሰሜን ጐንደር ዞን ደባርቅ ወረዳ ቦዛ በሚባል ቦታ በ1953 ዓ.ም የተወለዱት አቶ አንዳርጌ ታከለ ጥሩ መልካም፤ ፊደል የመቁጠር ዕድል ሳያገኙ ነው ያደጉት፡፡ ገና በታዳጊነታቸው ጠብመንጃ አንግተው ወደ እርሻ ሥራ መግባታቸውንም ይናገራሉ፡፡ ትዳር ይዘው…
Rate this item
(0 votes)
- ባለፉት 4 ወራት በኮሮና ሳቢያ ከ1.ቢ ዶላር በላይ ገቢ አጥተናል - በቱሪዝም መስራት የሚገባንን ያልሰራነው በገንዘብ እጦት ነው - የኢትዮጵያ ቱሪዝም የ10 ዓመት ዕቅድ ምን አዲስ ነገር ይዟል ? በኮቪድ-19 ተጽዕኖ ሳቢያ ከተሽመደመዱ የሥራ ዘርፎች መካከል የቱሪዝም ኢንዱስትሪው በቀዳሚነት…