ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
ደብረብርሃን ዕድሜ ጠገብ ከተማ ናት። የሰሜን ከተሞች መተላለፊያ ናት፡፡ ከዕድገት ተለያይታለብዙ ዘመናት ብትቆይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያንቀላፋችበትን ጊዜ ለማካካስ፣ እየታተረች ነው፡፡ ከተማዋ ከባህር ጠለል በላይ በ2,700 ሜትር ከፍታ ላይ ስለምትገኝ ለኢንቨስትመንት አመቺ ናት። የከተማዋ አስተዳደር ይህን አጋጣሚ በመጠቀም የኢንዱስትሪ ከተማ…
Rate this item
(1 Vote)
መመዘኛዎቹ ምን ምን ያካትታሉ?“አንዳንድ ሆቴሎች ከምዘናው እያፈገፈጉ ነው” ወደ ኢትዮጵያ የሚመጡ ቱሪስቶች እንደ ፍላጐታቸው አለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የሆቴል አገልግሎት እንዲያገኙ ያስችላል የተባለው የሆቴሎች ኮከብ ምዘና በአዲስ አበባ ከተጀመረ አንስቶ ወደ 40 የሚጠጉ ሆቴሎች ተመዝነው የኮከብ ደረጃ ወጥቶላቸዋል፡፡ የሁሉም ሆቴሎች የኮከብ…
Rate this item
(0 votes)
 በቅርቡ የኢንተርኔትና የሞባይል ባንኪንግ ግብይት እጀምራለሁ አለ ባለፈው ዓመት 26 ቢሊዮን ብር አገበያየ የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ትልቁ ሥራው ለአርሶ አደሩ መረጃ ማቅረብ መሆኑን ጠቅሶ አርሶ አደሩ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ውጤቶች በመጠቀም ፈጣን፣ ትክክለኛና አስተማማኝ የግብይት መረጃ እንዲያገኝ እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ምርት…
Rate this item
(0 votes)
ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ የዜድቲኢ (ZTE) ኩባንያ የስማርት ሞባይል ስልኮች አምባሳደር ሆነ፡፡ አትሌቱ ባለፈው ረቡዕ በሸራተን አዲስ በተከናወነ ስነስርአት ዜድቲኢ ለኢትዮጵያ ገበያ ሊያቀርባቸው ላቀዳቸው የስማርት ሞባይል ስልኮች አምባሳደር መሆኑ በይፋ ታውቋል፡፡ በስነ ስርዓቱ ላይ የተገኘው አትሌቱ፤ ከዜድቲኢ ጋር በፈፀመው ውል…
Rate this item
(0 votes)
አፍሪካ የራሷ ብቻ በሆኑ ችግሮች የተተበተበች አህጉር ናት፡፡ በተለይ የገጠር አፍሪካዊ ሕይወት በተለያዩ ችግሮች የተወሳሰበ ነው፡፡ የተለያዩ ኩባንያዎች ለእነዚህ ችግሮች መፍትሔ ይሆናል ባሉት የፈጠራ ውጤት የገጠር ነዋሪውን ሕይወት ቀላልና ምቹ ለማድረግ እየጣሩ ነው፡፡ ቀጥሎ 10ሩን ምርጥ ችግር ፈቺ የተባሉ የፈጠራ…
Rate this item
(0 votes)
መንግሥት፣ ከወዲህ ሲለው ከወዲያ እያፈተለከ አስቸገረው እንጂ አገሪቷን መካከለኛ ገቢ ካላቸው አገሮች ተርታ ለማሰለፍ የጀመረውን ጥረት ገፍቶበታል፡፡ አገሪቷ በፈጣን ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ላይ ስለሆነች የውጭ ኢንቨስተሮች መጥተው በተለያዩ ዘርፎች ቢሰማሩ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ግብዣ ከጀመረ ሰነባብቷል፡፡ በጥሪው መሰረት መጥተው በተለያዩ መስኮች የተሰማሩ…