ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(0 votes)
በኢትዮጵያ ያሉ የዲፕሎማት ሚስቶች ቡድን በሚቀጥለው ቅዳሜ ዓመታዊውን የበጎ አድራጎት ባዛር በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ከ25 ዓመት በፊት የተመሰረተው የዲፕሎማት ሚስቶች ቡድን፣ ከየአገሮቻቸው እያስመጡ የሚሸጧቸውን የተለያዩ ቁሶች ገቢ፣ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው የህብረተሰብ ክፍሎች እንደሚውል የዘንድሮው የቡድኑ ፕሬዚዳንት በአፍሪካ ህብረት የአሜሪካ አምባሳደር…
Rate this item
(0 votes)
ናይል ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከምንጊዜም የላቀ የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ የኩባንያው የዳሬክተሮች ቦርድ ሊቀ መንበር አቶ ማስረሻ ወ/ሥላሴ ሰኔ 30 ቀን የተዘጋውን የ2014 ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ለባለ አክሲዮኖች ባቀረቡበት ወቅት፣ ኩባንያው፣ ከምስረታው ጀምሮ ባለፉት 20 ዓመታት…
Rate this item
(1 Vote)
“በዙሪያ ከከበቡኝ ሰዎች 99 በመቶው አይሳካልህም ይሉኝ ነበር” ዛሬም እንደ ባለፈው ሳምንት ከCNN ያገኘሁትን የስኬት ታሪክ አካፍላችኋለሁ፡፡ የዛሬውን ባለ ታሪክ ለየት የሚያደርገው የሚያውቁት ሁሉ እንደማይሳካለት እየነገሩ ቢያጣጥሉትም በትጋትና በቁርጠኝነት እምነታቸው የተሳሳተ እንደነበር ማረጋገጥ መቻሉ ነው፡፡ ይሄም ታሪክ መቼቱ በዚህችው በአህጉራችን…
Rate this item
(0 votes)
ለፈረንሳይ ቡና ያቀርብ የነበረ አንድ ቡና ላኪ ድርጅት “እናዝናለን፣ ያቀረብከው ቡና የአገሪቱን የጥራት ደረጃ መመዘኛ ስለማያሟላ ልንቀበልህ አንችልም” ተብሎ፣ ቡናውን ይዞ መመለሱን አውቃለሁ፡፡ ኢትዮጵያ ለውጭ ገበያ በምታቀርባቸው የተለያዩ የግብርና ምርት ውጤቶችም ላይ ተመሳሳይ ችግሮች እንደሚከሰቱ ውስጥ አዋቂዎች ይናገራሉ፡፡ ለአንድ ነጋዴ…
Rate this item
(3 votes)
የሊስትሮ ቢዝነሱን ወደ አሜሪካና እንግሊዝ ሊያሻግር አስቧል ለፓርላማ ወጥ ቤት እንቁላል ይሸጥ ነበርዓመታዊ ገቢው ከ4 ሚ. ብር በላይ ደርሷል ሰሞኑን ያነበብኩት የCNN የስኬት ታሪክ መንፈስ የሚያነቃቃ ነው፡፡ በእርግጥ በቀላሉ የሚታመን አይነት አይደለም፡፡ ከምንም ተነስቶ ጫማ እየጠረገ ከሚሊዬነሮች ተርታ መሰለፍ ስለቻለ…
Rate this item
(0 votes)
ቅዱስ ጊዮርጊስ ቢራ (ቢጂአይ) “በጥቅምት አንድ አጥንት” በሚል መሪ ቃል ዛሬና ነገ በኤግዚቢሽን ማዕከል የቢራና የባህላዊ ምግቦች ፌስቲቫል እንደሚካሄድ አስታወቀ፡፡ በፌስቲቫሉ ቢራ ይጠጣል፣ ጥሬ ሥጋ (ጮማ) ይቆረጣል፣ በታዋቂ አርቲስቶች የሙዚቃ ዝግጅት ይደምቃል ተብሏል፡፡ የፌስቲቫሉ ዓላማ ምን እንደሆነ የቢጂአይ ቢራ የአዲስ…