Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(7 votes)
እናትም ሆነች ዘመድ የሚፀየፈውን በሽተኛ እሱ ምንም ሳይመስለው ቀርቦ ያገላብጠዋል፡፡ የሚኖረውና የሚበላው ከእኛው ጋር ነው፡፡ ለእሱ የተለየ ወጥ አይሠራለትም - ለእኛ የተሠራውን ወጥ ነው የሚበላው፡፡ ሁላችንም መብላታችንን ካላረጋገጠ ግን አይበላም፡፡ ከዳንኩ በኋላም በገንዘብና በአንዳንድ ነገሮች እየረዳኝ ነው፡፡ “ራስህን የምትችልበትን መንገድ…
Rate this item
(1 Vote)
“ስስታችን ለምግብ ሳይሆን ለውሃ ነበር”ድሮ ከቤት እሳት ተይዞ ወደ ጫካ የሚኬደው ለማር ቆረጣ ነበር፡፡ ብርድ ልብስ ተይዞ የሚኬደው ደግሞ ራቅ ወዳለ አገር ለጉዳይ ሲኬድ ነበር፡፡ የፎፋ ከተማና አካባቢዋ ሴቶች ግን ብርድ ልብስ እሳት ለማገዶ የሚሆን ጉቶ ወይም እንጨት ይዘው ወደ…
Rate this item
(10 votes)
ወ/ሮ ያኔት ዓለሙ አዲስ አበባ ነው የተወለደችው - በ1969 ዓ.ም ነበር፡፡ ቸርቸል ጐዳና አካባቢ ያደገችው ወ/ሮ ያኔት፣ የተማረችውም ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ነው፡፡ 12ኛ ክፍል እንዳጠናቀቀች አዲስ አበባ ንግድ ሥራ ኮሌጅ (ኮሜርስ) ገብታ በኦፊስ ማኔጅመንት በዲፕሎማ የተመረቀች ሲሆን ከማይክሮሊንክ ደግሞ በሶፍትዌር…
Rate this item
(15 votes)
ደንበኞቻችን ሊጠቀሙ የሚችሉባቸውን ኢትዮጵያዊ ይዘት ያላቸው አፕሊኬሽኖች ሶፍትዌር ሰርተን፣ ለምሳሌ ባህላዊ ጨዋታ ገበጣ፣ ጉርሻ፣ የሰፈሮች ካርታ፣ ከአማርኛ ወደ ፈረንጅ፣ ከፈረንጅ ወደ አማርኛ የሚቀይር የቀን መቁጠሪያ… ሶፍትዌሮችን እየገጠምን ነው፡፡ የሁለተኛው ምዕራፍ ዕቅዶች ሲፈፀሙ ይዘጋና ሶስተኛው ምዕራፍ ወደሚጀመርበት የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ (አይ…
Saturday, 29 September 2012 09:31

አዲሱ ባለ 5 ***** ግራንድ ዮርዳኖስ ሆቴል

Written by
Rate this item
(2 votes)
በጣም ሰፊ ነው፡፡ ስፋቱ ሲታይ ቪላ ቤት እንጂ የሆቴል ክፍል አይመስልም፡፡ የክፍሉ ዕቃዎች በሙሉ ለየት ያሉ ናቸው፡፡ ለምሳሌ አልጋውን ያየን እንደሆን በየሆቴሉና በየቤቱ ከምናውቃቸው አጠር ያሉ ዘመናዊ አልጋዎች የተለየ ነው፡፡ እንደ ቀድሞው ሽቦ አልጋ ከፍ ያለው አልጋ ፎስተር ቤድ ይባላል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
በደብረማርቆስ የተወለደው አበባው ደሴ፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ከደብረማርቆስ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እንዳጠናቀቀ ሃራማያ ዩኒቨርስቲ በመግባት የእጽዋት ሳይንስ አጥንቷል፡፡ የዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ በደብረ ኤልያስ ወረዳ ግብርና ቢሮ ለአራት ወራት የሰራ ሲሆን ከዚያም፣ በኢትዮጵያ የእርሻ ምርምር ተቋም (ፓዌ) ውስጥ በተመራማሪነት ተቀጠረ፡፡…