ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(3 votes)
 331 የሕክምና ዶክተሮችና የማስተርስ ተማሪዎች ይመረቃሉ ጅማ ዩኒቨርሲቲ ለግቢው ተማሪዎች፣ ለአካባቢው ኅብረተሰብና የጎረቤት አገራትን ጭምር ማገልገል እንዲችሉ ሲያስገነባቸው የቆየውን 4 ትላልቅ ማዕከላት ዛሬ ያስመርቃል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ለሜሳ ምረቃውን አስመልክተው ባለፈው ማክሰኞ ቦሌ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ካምፓስ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣…
Rate this item
(2 votes)
 የዌብሳይት ዲዛይን ልማት ኩባንያ የሆነው አሀዱ ዌብ፤ ላለፉት 7 ዓመታት ኢትዮ ሰርችና በዌብ ሆስቲንግ ሲሠራ ቆይቶ ባለፈው ዓመት የጨረታ መከታተያ አፕሊኬሽን መጀመሩንና በቅርቡ ደግሞ ተጠቃሚዎች የጨረታ ሰነድ ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ (Bid on Line) ይፋ ማድረጉን የኩባንያው መሥራችና ባለቤት አቶ አብረሃም…
Rate this item
(0 votes)
 አዋሽ ባንክ ባለፈው በጀት ዓመት (2017/18) ባደረገው እንቅስቃሴ፣በባንኩና በግል ባንኮች ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ እጅግ አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ባንኩ የዛሬ ሳምንት በሒልተን ሆቴል ባካሄደው የባለአክሲዮኖች ዓመታዊ መደበኛና 15 ድንገተኛ ጉባኤ፣ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ታቦር ዋሚ ባቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርት፣ ያለፈው…
Rate this item
(4 votes)
ለ6 በጐ አድራጐት ድርጅቶች አንድ ሚሊዮን ብር ለመለገስ ወሰነ ዘመን ባንክ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ በሁሉም የሥራ ዘርፎች መልካም ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ባለፈው ሳምንት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ባደረገው 10ኛ መደበኛና ዘጠነኛ ድንገተኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ…
Rate this item
(0 votes)
 ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት አመርቂ ውጤት ማስመዝገቡን አስታወቀ፡፡ ሕብረት ኢንሹራንስ ባለፈው ማክሰኞ በሸራተን አዲስ ሆቴል ባካሄደው 24ኛ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ፣ የዲሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢው አቶ ግርማ ዋቄ ባቀረቡት ዓመታዊ ሪፖርት፤ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት…
Rate this item
(0 votes)
 አሸናፊዎች ለዓለማቀፍ ውድድር እንዲመረጡ ዕድል ይሰጣል - ሁአዌ በዓለም በሰባተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ግዙፉና ታዋቂው የቻይና የመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኩባንያ ሁአዌይ፤ በሰሜን አፍሪካና በተቀረው የዓለም አገሮች መካከል የሚካሄድ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (አይሲቲ) ውድድር በመጪዎቹ ወራት እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡፡ ሁአዌይ፣ ከቻይና ኤምባሲና…