ንግድና ኢኮኖሚ

Rate this item
(2 votes)
በታሪካዊው የመርካቶ ዘጋቢ ፊልም ታሪካዊ ስህተቶች ተካትተዋል የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ባህልና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ያሰራው ዘጋቢ ፊልም “መርካቶና አዲስ ከተማ” የሚል ርዕስ አለው፡፡ የ1 ሰዓት ከ20 ደቂቃ እርዝማኔ ያለው ዘጋቢ ፊልሙ፤ በ“እመቤት መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን” የተዘጋጀ ሲሆን አርቲስት እመቤት ወልደገብርኤል…
Rate this item
(4 votes)
ከጥቂት ወራት በፊት ነው፡፡ እኔና የስራ ባልደረባዬ ምሳ በልተን በካዛንቺስ ኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል በኩል ወደ ቢሮአችን እየሄድን ነበር - በእግራችን፡፡ ሆቴሉ ፊት ለፊት አንዲት አነስተኛ የሸቀጥ ኪዮስክ (ሚኒ ሱፐር ማርኬት) ነገር ተከፍታ አየንና ጐራ አልን፡፡ አንዲት ወጣት ቁጭ ብላለች - ብቻዋን።…
Rate this item
(5 votes)
በአምቦ እርሻ ኮሌጅ በማታው ክፍለ ጊዜ እየተማሩ በእርሻ ሙያ በዲፕሎማ ከተመረቁ በኋላ፣ የእርሻ መምህር ሆኑ፡፡ በዚህ ሙያ ለ25 ዓመታት ከልብ ቢያስተምሩም ጠብ ያለ ነገር አላዩም፡፡ ክፍል ውስጥ በንድፈ ሐሳብ (ቲዎሪ) የሚያስተምሩትና በተግባር የሚሰራው በፍፁም አይገናኙም፡፡ እርሻ ያስተማሯቸው ተማሪዎች፣ ቤተሰቦቻቸው፣ የአካባቢው…
Rate this item
(13 votes)
13 ሺ ሠራተኞች ያስተዳድራልዘመናዊ ሆስፒታል፣ ት/ቤት፣ ስታዲየም፣ ፍ/ቤት ሠርቷልተባይን በአርተፊሻል ተባይ ያጠፋልባለቤቱ ለሕዳሴው ግድብ 25 ሚ.ብር ሰጥተዋልለአየር መንገድ በሳምንት 12 ሚ.ብር ይከፍላል በኬንያ ትልቅ የአበባ እርሻ ነበራቸው። እንደቀድሞው አይሁን እንጂ አሁንም አለ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ የጋበዟቸው በወቅቱ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚ/ር…
Rate this item
(1 Vote)
የግብርና ግብአት አቅርቦትና አገልግሎት ማዕከል ከፍቷልሁለት ኮምባይነርና አንድ የጭነት መኪና ገዝቷልካፒታሉ 13.2 ሚሊዮን ደርሷል የግብርና ግብአት አቅርቦትና አገልግሎት ማዕከል ከፍቷል ሁለት ኮምባይነርና አንድ የጭነት መኪና ገዝቷል ካፒታሉ 13.2 ሚሊዮን ደርሷል በአካባቢው ስንዴ በብዛት ይመረታል፣ ካሁን በፊት በስሩ ካሉ መሠረታዊ የገበሬ…
Rate this item
(11 votes)
ከአዲስ አበባ 47 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና በሀይቅ በተከበበችው ቢሾፍቱ ከተማ፣ በቢሾፍቱ ሃይቅ ዳርቻ ይገኛል - “አሻም አፍሪካ ሆቴልና ሪዞርት”፡፡ ሪዞርቱ የተገነባበት ቦታ ቀድሞ የከተማው ጠቅላላ ቆሻሻ መድፊያ ነበረ። በዚህም የተነሳ “አመድ ሰፈር” እየተባለ ይጠራ እንደነበር ይነገራል፡፡ ዛሬ ግን…