ኪነ-ጥበባዊ ዜና

Rate this item
(1 Vote)
በበረከት ማቱሳላና በሰማኸኝ ደሳለኝ በእንግሊዝኛ ቋንቋ “Exodus South Ethiopia Travel Guide Book” በሚል ርዕስ ተፅፎ በኤክሰደስ ፕሮሞሽን ማስታወቂያ ስራ ድርጅት አሳታሚነት የታተመው የጉብኝትና የጉዞ መመሪያ መፅሀፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዋለ፡፡ መፅሀፉ በተለይም በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ታሪካዊ፣ ተፈጥሮአዊ፣ ባህላዊና ሰው ሰራሽ…
Rate this item
(1 Vote)
በደራሲ ዘውዱ ደስታ የተሰናዳው “ሳንሱሲ” የተሰኘው ልብወለድ መፅሐፍ በዚህ ሳምንት ለንባብ በቃ፡፡ መፅሐፉ ታሪካዊ ጉዳዮችን በሁሉም ዘመናት አነጋጋሪ በሆኑት ፎቶዎች የማይታዩ እጆች ላይ ተመርኩዞ ሀገራዊ ትልልቅ የግንባታ ሂደቶችን እያዋዛ ይዳሰሳል፡፡ “ሳንሱሲ” በ334 ገፅታ የተመጠነ ሲሆን በ136 ገፆች ዋጋ ለገበያ ቀርቧል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
በጋዜጠኛ ዳንኤል ብርሃኑ ተሾመ የተዘጋጀው “የማስታወቂያ መሰረታዊ መርሆዎች” የተሰኘ መጽሃፍ ሰሞኑን ለገበያ የቀረበ ሲሆን ከትላንት በስቲያ ምሽት በራስ ሆቴል አዳራሽ ተመርቋል፡፡ በሻማ ቡክስ አሳታሚነት ለንባብ የበቃው መፅሀፉ፤በተለይም የሬዲዮና ቴሌቪዥን ማስታወቂዎች ላይ በማተኮር በጥናት ላይ ተመስርቶ እንደተዘጋጀም ታውቋል፡፡ ከትላንት በስቲያ በመፅሀፉ…
Rate this item
(0 votes)
በኢንሽዬቲቭ አፍሪካ መካሄድ የጀመረው አዲስ ኢንተርናሽናል ዘጋቢ ፊልም ፌስቲቫል ዘንድሮ ለዘጠነኛ ጊዜ እንደሚካሄድ ኢንሼቲቭ አፍሪካ በላከው መግለጫ አስታወቀ፡፡ የፊልም ፌስቲቫሉ በዋናነት በዓለም ላይ ያሉ እውታዎችን ለማንፀባረቅና የተለያዩ ተግዳሮቶችን ለመመልከት የሚያስችሉ ዘጋቢ ፊልሞች ተመርጠው ለእይታ የሚቀርቡበት ሲሆን በተለይም በአሁኑ ወቅት የሚታየው…
Rate this item
(0 votes)
ከወር በፊት በጋለሪያ ቶሞካ በተከፈተው “ውስጣዊ ግለትና እንፋሎት” የተሰኘ የስዕል ትርዒት ላይ ነገ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በቶሞካ ውይይት እንደሚካሄድ ዳይሬክተሩ ጋዜጠኛ ነብዩ ግርማ ገልጿል፡፡ የወጣት አሸናፊ ማስቲካ ስራዎችን በ14ኛው ዙር የስዕል ትርዒቱ ለእይታ ያቀረበው ጋለሪው፤ ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ…
Rate this item
(2 votes)
 የዜማ ብዕር ኢትዮጵያ የስነ-ፅሁፍ ማህበር አባል በሆነችው ወጣት ገጣሚ ፍሬዘር ዘውዱ ተፅፈው የተሰናዱ በርካታ ግጥሞችን የያዘው “የፍቅር ገፆች” የግጥም መድበል ትላንት ከረፋዱ 3፡00 እስከ 6፡00 በብሄራዊ ቤተ መፃሕፍትና ቤተ መዛግብት ኤጀንሲ የስብሰባ አዳራሽ ተመረቀ፡፡ በፍቅር ላይ ያተኮሩ ግጥሞችና ደብዳቤዎችን በያዘው…